Fana: At a Speed of Life!

አቶ መላኩ አለበል ከቱርክ የንግድ ሚኒስትር ረሽሳስ ፔካን ጋር መከሩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ከቱርክ የንግድ ሚኒስትር ረሽሳስ ፔካን ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መከሩ። በቆይታቸው የሁለቱ ሀገራት የንግድ ልውውጥ ዙሪያ ተወያይተዋል። ኢትዮጵያ ከሁለት አመት በፊት በቱርክ ለወጪ ንግድ…

የበረሃ አንበጣ መንጋ በሶማሌ ክልል ጉዳት እያደረሰ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ የበረሃ አንበጣ መንጋ ጉዳት እያደረሰ መሆኑን አስታወቀ። ቢሮው የበረሀ አንበጣ መንጋው በክልሉ በሚገኙ 10 ዞኖች በአርሶ አደሩ ሰብልና በአርብቶ አደሩ የእንስሳት ግጦሽ ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ መሆኑንም…

እስራኤል ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር በሁሉም ዘርፍ ማሳደግ ትሻለች – የእስራኤል የክልላዊና አካባቢ ትብብር ሚኒስትር

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራኤል የኢትዮጵያ አምባሳደር ረታ ዓለሙ ከእስራኤል የክልላዊና አካባቢ ትብብር ሚኒስትር ኦፊር አኩኒስ ጋር ተወያዩ። ውይይታቸው የሃገራቱን ትብብር ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ሲሆን፥ አምባሳደር ረታ ኢትዮጵያ በአፍሪካ በተለይም…

ተጨማሪ 467 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 182 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 5 ሺህ 848 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 467 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 129 ሺህ 922 ደርሷል። በሌላ በኩል…

በአፋር ክልል 36 የህግ ታራሚዎች በይቅርታ ተለቀቁ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል የይቅርታ መስፈርትን አሟልተው የተገኙ 36 የህግ ታራሚዎች በይቅርታ ከእስር እንዲለቀቁ መደረጉን የክልሉ ጠቅላይ አቃቤ ህግ አስታወቀ። የክልሉ ዋና ጠቅላይ አቃቤ ህግ ወይዘሮ ፋጡማ መሐመድ እንደገለጹት÷…

የድሮን ቴክኖሎጂን በትብብር በማልማት ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች መጠቀም የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሮን ቴክኖሎጂን በትብብር በማልማት ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች መጠቀም የሚያስችል ከባቢያዊ ሁኔታ ለመፍጠር ያለመ ስምምነት ተፈርሟል። ስምምነቱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የቴክኖሎጂ ማሻሻያ፣ አስተዳደርና ድጋፍ ዘርፍ ሚኒስቴር ዲኤታ…

የጃፓን መንግስት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ለሆኑት አቶ ሆርዶፋ በቀለ የክብር ኒሻን አበረከተ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጃፓን መንግስት የሚበረከተው እና የሁለቱን ሃገራት ግንኙነት ለማጠናከር አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት የሚበረከተው የጃፓን መንግስት የክብር ኒሻን ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ለሆኑት አቶ ሆርዶፋ በቀለ ተበርክቶላቸዋል።…