Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከኦስትሪያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሌክሳንደር ሻለንበርግ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከኦስትሪያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሌክሳንደር ሻለንበርግ ጋር ተወያይተዋል። ፕሬዚዳንቷ ከአሌክሳንደር ሻለንበርግ ጋር በነበራቸው ውይይትም በትግራይ ክልል የኢትዮጵያ መንግስት ስላካሄደዉ የህግ ማስከበር ዘመቻ…

የአፋር ክልል ምክር ቤት ጉባኤ ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ስድስተኛ ዓመት የስራ ዘመን ሁለተኛ አስቸኳይ ጉባኤ ሹመቶችን በማጽደቅና የሥራ አቅጣጫን በማስቀመጥ ተጠናቀቀ። ምክር ቤቱ ለሁለት ቀናት ሲያካሄድ የቆየውን ጉባኤ ዛሬ ሲያጠናቀቅ ሹመቶችን ያጸደቀው የክልሉ…

በማዘጋጃ ቤት ለበዓላት ማክበሪያ ተብሎ በመጋዘን የተቀመጠ መጠነኛ ርችት በድንገት ፈንድቶ ጉዳት ሳያደርስ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በማዘጋጃ ቤት ለበዓላት ማክበሪያ ተብሎ በመጋዘን የተቀመጠ መጠነኛ ርችት በድንገት ፈንድቶ ጉዳት ሳያደርስ በቁጥጥር ስር ውሏል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤት ከባፈለው ዓመት…

በሀረሪ ክልል ኮሮና ቫይረስን ከመከላከልና ከመቆጣጠር አንፃር እየታዩ ያሉ መዘናጋቶች እንዲቀረፉ በትኩረት መስራት አስፈላጊ ነው-አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል ኮሮና ቫይረስን ከመከላከልና ከመቆጣጠር አንፃር እየታዩ ያሉ መዘናጋቶች እንዲቀረፉ በትኩረት መስራት አስፈላጊ መሆኑን የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ተናገሩ፡፡ በሀረሪ ክልል የኮቪድ-19…

ዶ/ር አብረሃም በላይ ከህንድ አምባሳደር ሽሪ ሮበርት ሸቲቶንግ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚንስትር ዶክተር አብርሀም በላይ በኢትዮጵያ የህንድ አምባሳደር ሽሪ ሮበርት ሸቲቶንግ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። ውይይታቸው በኢትዮጵያና ህንድ ትብብር በአዲስ አበባ የሚገነባው የአይሲቲ…

የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ኢዮብ ተካልኝ በኢትዮጵያ ከፈረንሳይ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ኢዮብ ተካልኝ በኢትዮጵያ ከፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማርሾን ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይታቸው የሁለቱን ሀገራት ኢኮኖሚያዊ ትብብር ማጠናከር ዓላማው ያደረገ መሆኑን ከገንዘብ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ…

ለጥምቀት በዓል አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁን የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ በልዩ ድምቀት ለሚከበረው የጥምቀት በዓል አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁን የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገለጸ፡፡ በዓሉ ”ኢትዮጵያ እንደገና ጥምቀትን በጎንደር“ በሚል መሪ ሀሳብ አብሮነትን በሚያጠናክርና ቱሪዝምና ኢንቨስትመትን በሚያነቃቃ…

በኢትዮጵያ ጀግኖች አምባ ለሚገኙ የጦር ጉዳተኞች ከ400 በላይ ሙሉ ልብስ ድጋፍ ተደገረ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ጀግኖች አምባ ለሚገኙ የጦር ጉዳተኞች ከ400 በላይ ሙሉ ልብስ ድጋፍ ተደገረ፡፡ ድጋፉ በስዊዘርላንድ በሄንቬቲክ በተባለ የበረራ ድርጅት ከምትስራ እና ለዓመታት በበጎ አድራጎት ስራ ላይ ተሰማርታ ከምትገኘው ኤሚ በቀለ…

በስልጤ ዞን ጦራ ከተማ የደረሰ የእሳት አደጋ ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ንብረት አወደመ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በስልጤ ዞን ጦራ ከተማ ከተማ ትናንት ምሽት የደረሰ የእሳት አደጋ ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ንብረት ማውደሙን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የጦራ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ አዛዥ ሳጅን ሬድዋን ደኑር የአደጋው መንስኤ ኤሌክትሪክ መሆኑን…

በመዲናዋ ወንጀል እየተፈጸመ ነው በሚል የውጭ ሃገራት ዜጎች ጉዞ እንዳያደርጉ በሚል የተናፈሰው ዜና ነባራዊ ሁኔታውን ያለገናዘበ ነው – ፖሊስ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ወንጀል በስፋት እየተፈፀመ ስለሆነ የውጪ ሀገራት ዜጎች ወደ ተጠቀሱት ስፍራዎች ጉዞ እንዳያደርጉ በማለት በአንዳንድ መገናኛ ብዙኃን እና ማህበራዊ ሚዲያዎች የተናፈሰው ዜና የከተማዋን ነባራዊ ሁኔታ ያላገናዘበ እንደሆነና የከተማችን የፀጥታ ሁኔታ…