የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ህንድ የሃገራቱን ግንኙነት ማጠናከር የሚያስችሉ ስምምነቶችን ተፈራረሙ Tibebu Kebede Feb 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከህንዱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሱብራህማንያም ጃይሸንከር ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው ወቅት የሃገራቱን ግንኙነት ወደ ስትራቴጂካዊ አጋርነት ማሳደግ በሚቻልበት አግባብ ላይ ውጤታማ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢማኑኤል ማክሮን ምዕራባውያን ካከማቹት የኮሮና ክትባት ከ4 እስከ 5 በመቶውን ለታዳጊ ሃገራት እንዲሰጡ ጠየቁ Feven Bishaw Feb 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ሀብታም ሃገራት ካከማቹት የኮሮና ቫይረስ ክትባት 5 ከመቶውን ለታዳጊና ድሃ ሃገራት እንዲሰጡ ጠየቁ፡፡ ማክሮን የቡድን ሰባት አባል ሃገራት በበይነ መረብ ከሚያካሂዱት ስብሰባ ቀደም ብሎ…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ባህርዳር ከተማ ከወላይታ ዲቻ አቻ ተለያዩ Feven Bishaw Feb 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ 12 ኛ ሳምንት ዛሬ ረፋድ በተደረገ ጨዋታ ባህርዳር ከተማና ወላይታ ዲቻ 0 ለ 0 በሆነ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ በባህርዳር ከተማ ዓለም አቀፍ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ሁለቱም ቡድኖች…
የሀገር ውስጥ ዜና የቆዳ ኢንዱስትሪ ዘርፉን ለማሻሻል እየተሰራ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገለፀ Meseret Demissu Feb 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ 7 ወራት የወጪ ንግድ አፈጻጸም 1.8 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ መገኘቱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የግብርና ምርት ዘርፍ 1.178 ቢሊዮን ፣የማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ 211.4 ሚሊዮን፣ የማዕድን ዘርፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በየካቲት 12 ሆስፒታል ወረቀት አልባ የጤና አገልግሎት አሰጣጥ እና የመረጃ ሲስተምን መረቁ Tibebu Kebede Feb 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በየካቲት 12 ሆስፒታል ወረቀት አልባ የኤሌክትሮኒክ ዘመናዊ የጤና አገልግሎት አሰጣጥ እና የመረጃ ሲስተምን መረቁ፡፡ አገልግሎቱ በአዲስ አበባ ብሎም በሃገሪቱ የመጀመሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ በሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከአፍሪካ ክፍል ምክትል ኃላፊ ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Feb 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ በሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከአፍሪካ ክፍል ምክትል ኃላፊ ከአቶ ጂዮርጅ ቶዱዋ ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ በዚሁ ወቅት አምባሳደር አለማየሁ በኢትዮጵያ ሰሜናዊ ክፍል ስለተካሄደው የህግ ማስከበር ዘመቻ፣ እየተከናወኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀረሪ ክልል ምክር ቤት ለትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ከ12 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ለማድረግ ወሰነ Meseret Demissu Feb 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ምክር ቤት ካቢኔ ለትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ከ12 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ለማድረግ ወሰነ። የክልሉ ካቢኔ ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ለመደገፍ የ12 ሚሊየን…
የሀገር ውስጥ ዜና 9ኛው የጋምቤላ ክልል አቀፍ የጤና ጉባኤ እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Feb 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ዘጠነኛው የጋምቤላ ክልል አቀፍ የጤና ጉባኤ ተጀምሯል፡፡ የክልሉ የጤና ቢሮ ሃላፊ ሮት ጋቶች በክልሉ የጤናውን ዘርፍ ተደራሽ በማድረግ ህብረተሰቡ ንተጠቃሚ ከማድረግ አንጻር በትኩረት እየተሰራ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ኮሮና ቫይረስን ከመከላከል…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የኤሌክትሪክ አገልግሎት አሰጣጥ ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ በቅንጅት ይሰራል ተባለ Feven Bishaw Feb 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የኤሌክትሪክ አገልግሎት አሰጣጥን ለማዘመን በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ በዛሬው ዕለት ውይይት ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት አስተባባሪ አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎንደር ከተማ አስተዳደር “በተኩስ ደስታችንን እንገልፃለን” የሚሉ አካላትን ለሕግ እንደሚያቀርብ አስታወቀ Tibebu Kebede Feb 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ከተማ አስተዳደር “በተኩስ እሩምታ ደስታቸውን የሚገልፁ አካላት” ባላቸው ላይ የሕግ የበላይነትን እንደሚያስከብር ገለፀ፡፡ በሕግ ማስከበሩ ሂደት የተገኙ ድሎችን ምክንያት በማድረግ “ደስታቸውን በተኩስ እሩምታ የሚገልጹ አካላት” የነዋሪውን…