ስፓርት ሰበታ ከተማ ወልቂጤን 1 ለ 0 አሸነፈ Tibebu Kebede Feb 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ12ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰበታ ከተማ ድል ቀንቶታል፡፡ 9 ሰአት ላይ በተደረገው ጨዋታ ሰበታ ከተማ ወልቂጤ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ፍጹም ገብረማርያም ደግሞ የድል ጎሏን አስቆጥሯል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ጁንታው በዋሻ ውስጥ ሆኖ የትግራይን ህዝብ ለማደናገር የሚያደርገው ጥረት አይሳካም- መከላከያ ሰራዊት Meseret Awoke Feb 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ጁንታው በዋሻ ውስጥ ሆኖ የትግራይን ህዝብ ለማደናገር የሚያደርገው ጥረት እንደማይሳካ መከላከያ ሰራዊት ገለፀ። የአገር መከላከያ ሰራዊትን ስም በማጥፋት ህዝብን ብዥታ ውስጥ ለመክተት የሚንቀሳቀሱ መገናኛ ብዙሃንን በህግ እንደሚጠይቅም አስታውቋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት ለትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር 10 ሚሊየን ብር ድጋፍ ለማድረግ ወሰነ Meseret Demissu Feb 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት ለትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር 10 ሚሊየን ብርና የካቢኔ አባላቱ 50 በመቶ የወር ደመወዛቸውን ድጋፍ ለማድረግ ወስኗል፡፡ ካቢኔው በተጨማሪም በትግራይ ክልል ያለውን የጤና አገልግሎት ለመደገፍ ሁለት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የስዊድን አምባሳደር ከአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Feb 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የስዊድን አምባሳደር ሀንስ ሄንሪክ ልንድኩዊስት ከአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው ወቅትም በክልሉ የልማት እንቅስቃሴ እና ሰብአዊ ድጋፍ ዙሪያ መክረዋል፡፡ ከዚህ ባለፈም…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን በወታደራዊ ጉዳዮች ላይ ለመስራት ስምምነት ተፈራረሙ Feven Bishaw Feb 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና በደቡብ ሱዳን ጠቅላይ ኤታማዦር ሹሞች መካከል ወታደራዊ ስምምነት ተፈረመ፡፡ በደቡብ ሱዳን ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀኔራል ጆንሰን ጁማ ኡኮት የተመራው የደቡብ ሱዳን የመከላከያ ከፍተኛ ጀኔራል መኮንኖች ልዑክ፥…
የሀገር ውስጥ ዜና በገቢ አሰባሰብ ዙሪያ ልምድ ለመለዋወጥ እና በትብብር ለመስራት ከደቡብ ሱዳን ልዑካን ጋር ውይይት ተደረገ Tibebu Kebede Feb 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር በገቢ አሰባሰብ ዙሪያ ልምድ ለመለዋወጥ እና በትብብር ለመስራት ከደቡብ ሱዳን የሃገር ውስጥ ታክስና ጉምሩክ ልዑካን ጋር ተወያየ፡፡ በገቢዎች ሚኒስቴር የህግ ተገዥነት ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ አቶ ዘመዴ ተፈራ ኢትዮጵያና ሱዳን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የከንፈር እና የላንቃ መሰንጠቅ ችግር ላለባቸው ሰዎች የነጻ ህክምና መስጠት ተጀመረ Tibebu Kebede Feb 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የከንፈር እና የላንቃ መሰንጠቅ ችግር ላለባቸው ሕጻናትና አዋቂዎች የነፃ ህክምና መስጠት መጀመሩን የጥበበ ግዮን አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አስታውቋል፡፡ በሆስፒታሉ የሕክምና አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ዘበናይ ቢተው እንደተናገሩት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ የመኖሪያ ቤቶችን ሊያስገነባ ነው Feven Bishaw Feb 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንደስትሪያል ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የሐዋሳ ኢንዱስትሪያል ፓርክ የሰራተኞች የመኖሪያ ቤት ግንባታ ፕሮጀክት ማስጀመሪያ ፕሮግራም አካሂዷል፡፡ የከተማውን የቤት አቅርቦት ችግር ይቀርፋል የተባለው ይህ ፕሮጀክት…
ቴክ ናሳ በማርስ ላይ ሮቦት በተሳካ ሁኔታ አሳረፈ Meseret Awoke Feb 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው የጠፈር ምርምር ተቋም (ናሳ) በማርስ ላይ ሮቦት በተሳካ ሁኔታ ማሳረፉ ተገልጿል፡፡ ተቋሙ ጀዜሮ ተብሎ በሚጠራው የፕላኔቷ ወገብ አካባቢ በሚገኘው ጥልቅ ጉድጓድ ውስጥ ሮቦቷን በተሳካ ሁኔታ ማሰረፉ ተገልጿል፡፡ የተልዕኮው ምክትል ሥራ…
ትንታኔና አስተያየት ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ- ዳግማዊ አድዋ Meseret Awoke Feb 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ‘ኢትዮጵያ ውስጣዊ መዳከም አጋጥሟታል’ የሚለው የተሳሳተ ትርክት መሆኑን አንድነታችን በማጠናከርና የኢትዮጲያ ህዳሴ ግድብን በማጠናቀቅ ማሳየት እንደሚገባ ምሁራን ገለጹ። እንግሊዝ የቅኝ ግዛት አድማሷን በምስራቅ አፍሪካ ስታስፋፋ ፈረንሳይ በቅርምቱ…