በቀጣዩ ምርጫ ሰብአዊ መብት የፖለቲካ ፖርቲዎች ዋነኛ አጀንዳ ሊሆን ይገባል – የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በስድስተኛው ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ ሰብአዊ መብት የፖለቲካ ፖርቲዎች ዋነኛ አጀንዳ ሊሆን እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን አሳሰበ።
ኮሚሽኑ “ሰብአዊ መብት በምርጫ ወቅት” በሚል ሀሳብ ከባለድርሻ አካላት ጋር በአዲስ አበባ እየመከረ…