ቢዝነስ በሳውዲ አረቢያው ባለሀብት የተመራ የልኡካን ቡድን ጅግጅጋ ገባ Meseret Demissu Jan 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሳውዲ አረቢያው ባለሀብት ሼህ ሀምዛ የተመራ የልኡካን ቡድን ጅግጅጋ ከተማ ገብቷል። የልኡካን ቡድኑ በገራድ ዊል ዋል አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የሶማሌ ክልል የፕሬዝዳንት ፅህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ሀሰን መሀመድ እና የተለያዩ የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የወንጪ፣ ጎርጎራና የኮይሻ ዲዛይን ቡድን ተፈጥሯዊ ሀብት ለማጉላት ስኬታ ስራ አከናውነዋል- ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede Jan 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የወንጪ፣ ጎርጎራና የኮይሻ ዲዛይን ቡድን ተፈጥሯዊ ሀብት በአግባቡ ከመጠቀምና ከማጉላት ጋር ተያይዞ አመርቂ ስራዎችን ማከናወኑን ገለፁ። የገበታ ለሀገር ዕለት እየተቃረበ መሆኑን የጠቆሙት ጠቅላይ ሚኒስትሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር ሊያ ታደሰ የኮቪድ 19 ክትባትን ለ92 ሀገራት ተደራሽ ለማድረግ በአስተባባሪነት ተመረጡ Meseret Demissu Jan 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ የኮቪድ 19 ክትባትን ተደራሽ ለማድረግ በሚሰራው አለም አቀፍ የንቅናቄ ቡድን ውስጥ በአስተባባሪነት ተመረጡ፡፡ የንቅናቄ ቡድኑ በአለም አቀፉ የጤና ድርጅት እና የክትባት ትብብር የሚመራ ሲሆን…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ድሪባ ኩማ ከስዊዲን የውጭ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ እና ከአፍሪካ ግሩፕ ኃላፊ ጋር መከሩ Meseret Demissu Jan 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በስዊዲንና ሌሎች የኖርዲክ ሀገራት ባለሙሉስልጣን አምባሳደር ድሪባ ኩማ ከስዊዲን የውጭ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ እና ከአፍሪካ ግሩፕ ኃላፊ ጋር መከሩ፡፡ አምባሳደር ድሪባ ከስዊዲን የውጭ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ኬኔዝ ፎርዝስለንድ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት የአፋር ነፃ አውጪን በመጠቀም ወደ ጂቡቲ ለመሻገር የወጠነው እቅድ ከሽፏል- አቶ አወል አርባ Tibebu Kebede Jan 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሕግን በማስከበር ዘመቻ ወቅት መከላከያ እና የአፋር ክልል በመቀናጀት ባደረጉት ስምሪት በጁንታው ላይ ድልን መቀዳጀት መቻላቸውን የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል ዐርባ ገለፁ፡፡ ሕወሓት ለጥፋት ዓላማው ማስፈፀሚያ ከአንድ ዓመት በላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በታህሳስ ወር ከ 344 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Meseret Demissu Jan 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባሳለፍነው ታህሳስ ወር ብቻ ከ 344 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የተለያዩ የገቢ እና ወጪ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዛቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ። በታህሳስ ወር በተካሄደው ቅንጅታዊ የኮንትሮባንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመተከል ዞን በንፁሃን ዜጎች ላይ ጥቃት እየፈፀመ ባለው የጥፋት ቡድን ላይ የተጠናከረ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን በዞኑ የተቋቋመው ግብረ ሃይል አስታወቀ Meseret Demissu Jan 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመተከል በንጹሃን ዜጎች ላይ ጥቃት እየፈፀመ ባለው የጥፋት ቡድን ላይ የተጠናከረ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን በዞኑ የተቋቋመው ግብረ ሃይል አስታወቀ። ግብረ-ሃይሉ ችግሩን ከመሰረቱ ለመፍታት የአጭር፣ የመካከለኛና የረዥም…
የሀገር ውስጥ ዜና በ25 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የይስማ ንጉሥ ሙዝየም ነገ ይመረቃል Meseret Demissu Jan 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለዓድዋ ጦርነት ምክንያት የሆነውና የውጫሌ ውል በተፈረመበት ታሪካዊ ቦታ ላይ የተሰራው የይስማ ንጉስ የሙዝየም ግንባታ ተጠናቆ ነገ የፌዴራልና የክልል የመንግስት ስራ ኃላፊዎች የአካባቢው ማህበረሰብ በተገኙበት ይመረቃል፡፡ የዉጫሌ ዉል…
የሀገር ውስጥ ዜና ህግ ማስከበርና ህልውና ዘመቻ ወቅት በትግራይ ክልል ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ድጋፍ ለማድረግ አባ ገዳዎች እና ሀዳ ሲቄዎች መቀሌ ገቡ Meseret Demissu Jan 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህግ ማስከበርና ህልውና ዘመቻ ወቅት በትግራይ ክልል ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ድጋፍ ለማድረግ አባ ገዳዎች እና ሀዳ ሲቄዎች መቀሌ ገብተዋል። የኦሮሞ አባገዳዎች እና ሀዳ ሲቄዎችም መቀሌ አሉላ አባ ነጋ አውሮፕላን ማረፊያ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ብርሃኑ ከጅቡቲው የጦር ኃይሎች ኢታማዦር ሹም ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Jan 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ ከጅቡቲው የጦር ኃይሎች ኢታማዦር ሹም ጄኔራል ዘካሪያ ሼክ ኢብራሂም ጋር በሁለቱ ሀገራት ግንኙነትና አካባቢያዊ የፀጥታ ጉዳየች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም የኢትዮጵያን ሰላምና ደህንነትን…