Fana: At a Speed of Life!

በአዲስ አበባ ዙሪያ በሚገነባው ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የግንባታ ቅድመ ዝግጅት ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ዙሪያ በሚገነባው ግዙፍ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የግንባታ ቅድመ ዝግጅትን በተመለከተ በገንዘብ ሚኒስቴር ውይይት ተካሂዷል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ከኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር አቶ…

የሴቶች ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለሁለንተናዊ ብልጽግና በሚል የውይይት መድረኮች ሊካሄዱ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴቶች ላይ የሚስተዋሉ ችግሮች በየደረጃው እንዲፈቱ ለማድረግ እና በቀጣይ በሚካሄደው ሀገራዊ ምርጫ ሴቶች ንቁ ተሳታፊ እንዲሆኑ ለማስቻል "የሴቶች ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለሁለንተናዊ ብልጽግና" በሚል ርዕስ እስከ ቀበሌ ድረስ የንቅናቄ መድረኮች…

በኮሮና ቫይረስ ተይዘው ወደ ፅኑ ህሙማን ክፍል የሚገቡ ሰዎች ቁጥር መጨመር አሳሳቢ ሆኗል – ጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር የህዝብ ግንኙነት እና ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር ዶክተር ተገኔ ረጋሣ ባለፉት ሁለት ቀናት ብቻ 615 ሰዎች በፅኑ ዕሙማን መርጃ ክፍል ውስጥ የህክምና እርዳታ እየተደረገላቸው እንደሚገኝ ተናግረዋል፡፡ ከዚህ ባለፈም የ29 ሰዎች…

በቢሾፍቱ ከተማ የኢዜማ አባል ከነበሩት ግለሰብ ግድያ ጋር በተያያዘ የተጠረጠሩ ሰዎች ላይ ምርመራ እየተደረገ ነው – ፖሊስ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቢሾፍቱ ከተማ የኢዜማ አባል ከነበሩት አቶ ግርማ ሞገስ ግድያ ጋር በተያያዘ የተጠረጠሩ ሰዎች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ከቢሾፍቱ ፖሊስ መምሪያ ያገኘነው መረጃ እንደሚያመላክተው በአሁኑ ወቅት…

ከመቐለ ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ በነበረ ተሽከርካሪ ውስጥ 23 ካርቶን ፈንጅ ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመቐለ ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ በነበረ ተሽከርካሪ ውስጥ 23 ካርቶን ፈንጅ መያዙን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ፈንጅው በዛሬው እለት በወልዲያ ጉሙሩክ ኬላ በተደረገ ፍተሻ መያዙንም አስታውቋል፡፡ አሽከርካሪውም አሁን ላይ ኮምቦልቻ ከተማ በቁጥጥር…

በመላው ትግራይ የኤሌክትሪክ ሃይል ዳግም ተቋረጠ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጁንታው ርዝራዦች በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ላይ በፈፀሙት ጥቃት በመላው ትግራይ ኤሌክትሪክ ዳግም መቋረጡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል አስታወቀ፡፡ የጁንታው ርዝራዦች አዲጉዶም በተባለ አካባቢ ከአላማጣ - መሆኒ - መቐለ በተዘረጋው ከፍተኛ…

አምባሳደር ነብያት ጌታቸው ከቬትናምና ኮንጎ ሪፐብሊክ አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር ነብያት ጌታቸው በአልጀሪያ የቬትናም አምባሳደር አንጉየን ታን ቪን እንዲሁም በአልጄሪያ የኮንጎ ሪፐብሊክ አምባሳደርና የአፍሪካ አምባሳደሮች ዲን ጃን ፔ ሉዌቦ ጋር በወቅታዊ የሀገሪቱ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። በውይይቱ…