Fana: At a Speed of Life!

የገንዘብ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ ከጀርመን አምባሳደር ጋር የሃገራቱን ኢኮኖሚያዊ ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልበት መንገድ ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ በኢትዮጵያ ከጀርመን አምባሳደር ስቴፈን አውር ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው ወቅት የሁለቱን ሃገራት ኢኮኖሚያዊ ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ መክረዋል፡፡ በዚህ ወቅትም ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድንና ለውጡን በመደገፍ በቴፒ ከተማና የኪ ወረዳ የድጋፍ ሠልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድና ለውጡን በመደገፍ በሸካ ዞን ቴፒ ከተማና የኪ ወረዳ የድጋፍ ሠልፍ ተካሂዷል፡፡ ሰልፈኞቹ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጎን በመሆን ቀጣዩን የሀገሪቱን ብልፅግና እውን እናደርጋለን፣ በመደመርም ሀገራችንን…

በአጅባር ከተማ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን የሚደግፍ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአምሐራ ሳይንት ወረዳ የአጅባር ከተማና የአጎራባች ቀበሌ ነዋሪዎች በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አመራር ሰጭነት የመጡ ለውጦችን ለመደገፍ ያለመ የድጋፍ ሰልፍ በዛሬው ዕለት አካሂደዋል፡፡ ነዋሪዎቹ “ለውጡን የሚያደናቅፍ የሴራ ፖለቲካ…

በኦሮሚያ ክልል ነፃ የምክር አገልግሎት ኮሚቴ ተቋቋመ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በክልሉ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን እና ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር መምከሩን አስታወቀ፡፡ በክልሉ ዘላቂ ሰላም እንዲኖርና የህግ የበላይነት እንዲከበር ከህዝቡ ጋር በቅርርቦሽ እየሰራ እንዳለም…

የመማሪያ ክፍል ማስፋፊያ ግንባታዎች ተጠናቀው ተመረቁ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በከተማ አስተዳደሩ በሁሉም ክፍለ ከተሞች በሚገኙ የተመረጡ ትምህርት ቤቶች ሲከናወን የቆየው የመማሪያ ክፍል ማስፋፊያ ግንባታዎች ተጠናቀው ተመረቁ፡፡ የኮቪድ 19 ወረርሽኝ መከሰቱን ተከትሎ የተማሪዎችን ተጋላጭነት ለመቀነስ…

አቶ ደመቀ መኮንን በህንድ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ዲፕሎማቶች መኖሪያ ህንጻን መረቁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር  እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በህንድ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ዲፕሎማቶች መኖሪያ ህንጻ መርቀዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ የህንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ስላደረገው ትብብር አመስግነዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ…

በኢትዮ-ጅቡቲ መስመር የሚገኘው የዳጉሩ ድኪል መንገድ ጥገና ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢትዮ-ጅቡቲ የድኪል-ጋላፊ መንገድ ውስጥ ከዳጉሩ እስከ ድኪል 80 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለውን መንገድ ለማስተካከል የሚያስችለው የጥገና በይፋ ተጀምሯል። በጥገና ማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የትራንስፖርት ሚኒስትር ዲኤታዎች አቶ ካሳሁን ጎፌ…

የሙለር ሪል እስቴት ባለቤት የተከሰሱበትን የሙስና ወንጀል አልፈጸምኩም ብለው የእምነት ክህደት ቃላቸውን ሰጡ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሙለር ሪል እስቴት ባለቤት አቶ ሙሉጌታ ተስፋኪሮስ የተከሰሱበትን የሙስና ወንጀል አልፈጸምኩም ብለው የእምነት ክህደት ቃላቸውን ሰጡ። ተጠርጣሪው በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 5ኛ የሙስና ወንጀል ችሎት ቀርበዋል፡፡ አቶ ሙሉጌታ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር አመራሮች ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው ወቅትም በክልሉ እየተደረገ ያለውን ሰብአዊ ድጋፍ፣ ፀጥታ፣ የመሰረተ ልማት ዝርጋታ እና የህዝብ አገልግሎት አሰጣጥ ያለበትን ደረጃ በተመለከተ…

የባህርዳር ጉምሩክ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት በ6ወራት 359ሚሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የባህርዳር ከተማ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት በ6ወራት 359ሚሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን ገለፀ፡፡ የከተማዋ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ዋና ስራአስኪያጅ አቶ አለነ መሀሪ እንደገለፁት፤ በ6ወራት 346ሚሊየን 589ሺህ ብር ከወጨና ገቢ…