የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ከ6 ሺህ በላይ አርሶና ዓርብቶ አደሮች ወደ ኢንቨስትመንት ተሻገሩ Tibebu Kebede Feb 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ከ6 ሺህ በላይ የሚሆኑና ከ30 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ አርሶና ዓርብቶ አደሮች ወደ ኢንቨስትመንት መሸጋገራቸውን በኦሮሚያ ምክትል ፕሬዚዳንት ማዕረግ የገጠር ልማት ክላስተር አስተባባሪ ዶክተር ግርማ አመንቴ ገለጹ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዋሽ ወንዝ የሚያስከትለውን የጎርፍ አደጋ በተመለከተ ውይይት ተካሄደ Abrham Fekede Feb 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ከአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ አወል አርባ ጋር የአዋሽ ወንዝ የሚያስከትለውን የጎርፍ አደጋ መከላከልና መቆጣጠር ላይ ያተኮረ ውይይት አካሄዱ፡፡ ሚኒስትሩና የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር የአዋሽ ወንዝ ቀደም…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ሱዳን የውስጥ ደህንነት ጉዳዮች ልዑክ በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ጉብኝት አደረገ Tibebu Kebede Feb 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ሱዳን የውስጥ ደህንነት ጉዳዮች ዋና ዳይሬክተር ጄኔራል አኮል ኩር የተመራ የደቡብ ሱዳን የልዑካን ቡድን ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አመራሮች ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይቱ በዋናነት ሁለቱ ሃገራት በኢንፎርሜሽንና በይነ መረብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ከኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የቦርድ አመራሮች ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Feb 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ከኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የቦርድ አመራሮች ጋር ተወያዩ። በከተማዋ የታየው ሰላማዊ እንቅስቃሴው ዘላቂ እንዲሆን እና ግብረገብነት እንዲጎለብት የሁሉም ሃይማኖት ተቋማት የሚጠበቅባቸውን ሚና…
የሀገር ውስጥ ዜና በስድስት ወራት ውስጥ ከ40 ሺህ በላይ ቤቶችን ተገንብተዋል – የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር Abrham Fekede Feb 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር በተለያዩ የቤት ልማት ፕሮግራሞች በስድስት ወራት ውስጥ ከ40 ሺህ በላይ ቤቶችን መገንባታቸውን አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ይህንን ያለው የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት የዘርፍ የዕቅድ አፈጻጸም የግምገማ መድረክ በሀረር…
የሀገር ውስጥ ዜና ብልጽግና ፓርቲ የስራ ሹመት ሰጠ Tibebu Kebede Feb 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽህፈት ቤት ለተለያዩ አመራሮች የስራ ሹመት ሰጠ፡፡ በዚህም መሰረት 1. አቶ ሃፍታይ ገብረእግዚአብሔር የትግራይ ክልል ብልጽግና ጽህፈት ቤት ኃላፊ 2. አቶ ነብዩ ስሑል በብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽህፈት ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የከንፈርና ላንቃ መሰንጠቅ ችግር ላለባቸው የነጻ የህክምና አገልግሎት ሊሰጥ ነው Tibebu Kebede Feb 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የከንፈርና ላንቃ መሰንጠቅ ችግር ላለባቸው የቀዶ ህክምና አገልግሎት በነጻ ሊሰጥ መሆኑን አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ የሚሰጠው ከየካቲት12 ቀን እስከ የካቲት 16 ቀን 2013 ዓ.ም በጥበበ ጊዮን አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ…
ቢዝነስ ባንኩ በስድስት ወራት ውስጥ ከ83 ቢሊየን በላይ ተቀማጭ ገንዘብ አሰባሰበ Meseret Demissu Feb 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2013 የመጀመሪያ ግማሽ በጀት አመት 83 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር የተቀማጭ ገንዘብ ማሰባሰብ መቻሉን አስታወቀ፡፡ በግማሽ ዓመቱ ባንኩ 2 ነጥብ 5 ሚሊየን አዳዲስ የተቀማጭ ሂሳቦችን ያስከፈተ ሲሆን÷ የዕቅዱን 221…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ ለግብጽ የ197 ሚሊየን ዶላር የጦር መሳሪያ ሽያጭ አጸደቀች Abrham Fekede Feb 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ አዲሱ አስተዳደር ለግብጽ በ197 ሚሊየን ዶላር የጦር መሳሪያ ሽያጭ ማጽደቁን አስታወቀ፡፡ አስተዳደሩ 168 የአጭር ርቀት ተወንጫፊ ሚሳኤሎችን ለግብጽ ለመሸጥ ነው ውሳኔ ያሳለፈው፡፡ የሽያጩ መጽደቅ ግብጽ ከሚነሳባት የሰብዓዊ መብት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀላባ ዞን ለሕዳሴ ግድብ ግንባታ 27 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ Meseret Demissu Feb 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀላባ ዞን ለሕዳሴ ግድብ ግንባታ የ27 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ። “የሕዳሴ ቱር የመኪና ላይ ቅስቀሳ” በሀላባ ቁሊቶ ተካሄዷል፡፡ የሀላባ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አማካሪ አቶ ከድር ቆርቾ ÷ የዞኑ ሕዝብ የሕዳሴ ግድብ ግንባታ…