የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በአንካራ የተገነባውን የኢትዮጵያ ኤምባሲ መረቁ Tibebu Kebede Feb 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ አንካራ የተገነባው አዲሱ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በዛሬው እለት ተመርቋል። በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን እና የቱርክ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሜቩሉት ካቩሶግሉ ተገኝተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና “ውጤታማ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ለኢትዮጵያ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው Meseret Demissu Feb 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 8 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) “ውጤታማ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ለኢትዮጵያ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል በጅግጅጋ ከተማ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው። በውይይት መድረኩ የኢትዮጵያ ብልጽግና ይረጋገጥ ዘንድ በሀገሪቱ የኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚታዩ የጥራት ችግሮችን መቅረፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዋግኽምራ ዞን 150 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት ተመረቀ Meseret Demissu Feb 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 8 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ድሃና ወረዳ 150 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት ተመርቋል። በምርቃቱ ላይ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ወርቅሰሞ ማሞና የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ ውይይት እያካሄደ ነው Meseret Demissu Feb 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 8 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ በሴቶች ተሳትፎና ተጠቃሚነት ዙሪያ በሀዋሳ ውይይት እያካሄደ ነው። ውይይቱ "የሴቶች ሁለንተናዊ ተሳትፎ ለብልጽግና" በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ መሆኑ ተመላክቷል። በደቡብ ብልጽግና ፓርቲ የአደረጃጀት ዘርፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰማሪታንስ ፐርስ በትግራይ ድጋፍ ለሚሹ ወገኞች ከ30 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ዓልሚ ምግብ አበረከተ Tibebu Kebede Feb 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰማሪታንስ ፐርስ የተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት በትግራይ ክልል ሠብዓዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች ከ30 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ዓልሚ ምግብ ድጋፍ አደረገ፡፡ ግብረ ሰናይ ድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤቱ ከሚገኝበት ሰሜን ካሮላይና ግዛት ቡን…
የሀገር ውስጥ ዜና 25 የገጠር ከተሞችን ከፀሃይ ሃይል የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ የሚያደርግ ስምምነት ተፈረመ Tibebu Kebede Feb 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 25 የገጠር ከተሞችን ከፀሃይ ሃይል የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ማድረግ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ። በስምምነት መድረኩ ላይ የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት እንዲሁም ሌሎች ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን ከሩሲያ እና ስዊዘርላንድ አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ Abrham Fekede Feb 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን ከሩሲያ አምባሳደር ቭላድሚር ዜልቶቭ እና ከስዊዘርላንድ አምባሳደር ክርስቲያን ዊንተር ጋር ተወያዩ፡፡ አምባሳደሩ በትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ፣ በኢትዮ-ሱዳን የድንበር ጉዳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ ከተማ በማህበረሰብ ልማት ፈንድ የተሰራ የኤሌክትሪክ ፕሮጀክት ተመረቀ Meseret Demissu Feb 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 8 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር ከድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ጋር በመተባበር የኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት አስመረቀ። የማዕድን ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ስመኝ ውቤ እና የድሬዳዋ ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር ፕሮጀክቱን መርቀው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ጊኒ የኢቦላ ወረርሽኝ መከሰቱን ይፋ አደረገች Tibebu Kebede Feb 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጊኒ በኢቦላ ወረርሽኝ የሶስት ሰዎች ህይወት ማለፉን ተከትሎ ቫይረሱ በወረርሽኝ ደረጃ መከሰቱን ይፋ አደረገች። በጊኒ ደቡብ ምስራቅ በተከሰተው የኢቦላ ወረርሽኝ ለህልፈት ከተዳረጉት ሰዎች ባሻገር አራት ሰዎች ደግሞ ቫይረሱ እንደተገኘባቸው ተነግሯል።…
ስፓርት አትሌት ጌትነት ዋለ እና አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ በፈረንሳይ የቤት ውስጥ ውድድር አሸናፊ ሆነዋል Tibebu Kebede Feb 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ጌትነት ዋለ እና አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ በፈረንሳይ በተካሄደ የቤት ውስጥ ውድድር አሸናፊ ሆነዋል፡፡ አትሌት ጌትነት ዋለ በ1 ሺህ 500 ሜትር መሰናክል ውድድር 3 ደቂቃ ከ35 ሰከንድ ከ54 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ጊዜ በመግባት አሸናፊ…