Fana: At a Speed of Life!

በቢሾፍቱ ከተማ በጥይት የአንድን ግለሰብ ህይወት ያጠፋውን ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ለማዋል ምርመራ ተጀምሯል – ፖሊስ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቢሾፍቱ ከተማ በጥይት ተኩሶ የአንድን ግለሰብ ህይወት ያጠፋውን ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ለማዋል ምርመራ መጀመሩን ፖሊስ አስታውቋል፡፡ የቢሾፍቱ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አዛዠ ኮማንደር ታሪኩ ለገሰ በዛሬው ዕለት በሰጡት መግለጫ ፣ በትናንትናው…

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትሩ ከዓለም ባንክ ተወካዮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዶክተር ሳሙኤል ኡርቃቶ ከዓለም ባንክ ተወካዮች ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ ወቅት በሚኒስቴሩ የከፍተኛ ትምህርት ማሻሻያ ተግባራት በተለይም በነገው እለት ይፋ በሚሆነው የሃገር በቀል የሶስተኛ ዲግሪ አፈጻጸም…

ቦርዱ ሕጋዊ ሃላፊነቱን እና ግዴታውን እንደሚወጣ የቦርዱ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ያለበትን ሕጋዊ ሃላፊነት እና ግዴታ እንደሚወጣና እየተወጣም እንደሚገኝ ማረጋገጫ እንደሚሰጡ የቦርዱ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ አስታወቁ። ሰብሳቢዋ ለፓርቲዎች አመራር አባላት፣ የፓርቲ እጩ ተወዳዳሪዎች እና በግላቸው…

የገንዘብ ሚኒስትር ዲኤታዋ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዲኤታ ያስሚን ወሀብረቢ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ዋና ዳይሬክተር አሞስ ኪፕሮኖ ቼፕቶ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው ወቅት የአፍሪካ ልማት ባንክ በኢትዮጵያ የሚተገብራቸውን የልማት ፕሮጀክቶቸን እና ፕሮግራሞች በመደገፍ ሃገሪቱ…

በመዲናዋ በህ ወጥ መንገድ ተከማችቶ የተገኘው 2 ሚሊየን ጀሪካን ፓልም የምግብ ዘይት ለሸማች ማህበራት እየተሰራጨ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰሞኑ በግለሰብ መጋዘን በሕገ ወጥ መንገድ ተከማችቶ የተገኘው 2 ሚሊየን ጀሪካን ፓልም የምግብ ዘይት በሁሉም ክፍለ ከተሞች ለሚገኙ ሸማች ማህበራት እየተሰራጨ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ። በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ…