አቶ ደመቀ መኮንን ከቱርኩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር የሃገራቱን ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከቱርኩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሜቭሉት ካቩሶግሉ ጋር የሃገራቱን ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡
በውይይቱ ወቅት በኢትዮ ሱዳን የድንበር ጉዳይ እንዲሁም…