Fana: At a Speed of Life!

ቻይና የለገሰችው የመጀመሪያው የኮሮናቫይረስ ክትባት ዚምባብዌ ገባ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የለገሰችው የመጀመሪያው ዙር የኮሮና ቫይረስ ክትባት ዛሬ ጠዋት ዚምባብዌ ዋና ከተማ ሐራሬ መግባቱ ተሰምቷል፡፡ የሀገሪቱ ምክትል ፕሬዚዳንት ኮንስታቲኖ ቺዌንጋ፤ ሮበርት ጋብሬል ሙጋቤ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን በመገኘት ድጋፉን ተቀብለዋል፡፡…

የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ዐቢይ አሕመድ የፓርቲውን ማኒፌስቶ እና የምርጫ መወዳደሪያ ምልክት ይፋ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት ለጋራ ብልጽግና" በሚል መሪ ቃል የምርጫ 2013 የብልጽግና ፓርቲ ማኒፌስቶ እና የምርጫ መወዳደሪያ ምልክት ይፋዊ የእውቅና መድረክ በሸራተን አዲስ ተካሂዷል፡፡ የዕውቅና መድረኩን በእንኳን ደህና መጣችሁ የከፈቱት…

ቱርክ በኢትዮጵያ በተጨማሪ የኢንቨስትመንት ዘርፎች የመሰማራት ፍላጎት አላት – የቱርክ አምባሳደር

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርክ በኢትዮጵያ በተጨማሪ የኢንቨስትመንት ዘርፎች የመሰማራት ፍላጎት እንዳላት በኢትዮጵያ የቱርክ አምባሳደር ያፕራቅ አልፕ ተናገሩ፡፡ ቱርክ በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ያፈሰሰችው መዋዕለ ነዋይ 2 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር እንደሚደርስ መረጃዎች…

ሶስት የልማት ድርጅቶች ባለፉት ስድስት ወራት ከ200 ሚሊየን በላይ አተረፉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በማምረቻና ኢነርጂ ዘርፍ የተሰማሩ ሶስት የልማት ድርጅቶች በመጀመሪያው አጋማሽ ዓመት ከ200 ሚሊየን ብር በላይ አተረፉ። በመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ ሥር ካሉት የልማት ድርጅቶች መካከል ሶስት የልማት ድርጅቶች ባለፉት…

የአዲስ አበባ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኤጀንሲ ከ6 ሺህ በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኤጀንሲ በተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 6ሺህ 891 ተማሪዎች አስመረቀ ። በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የመንግስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት አስተባባሪ አቶ ጃንጥራር አባይና የአዲስ…

የመስቀል አደባባይ የፓርኪንግ ፕሮጀክት 90 በመቶ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሁለት ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ እየተገነባ ያለው የመስቀል አደባባይ የፓርኪንግ ፕሮጀክት 90 በመቶ መጠናቀቁ ተገለጸ። በግንባታ ስራ ላይ ለተሳተፉ ሰራተኞችና ባለድርሻ አካላት የምስጋና መርሃ ግብር ተካሂዷል። ከሁለት ቢሊዮን ብር በላይ…

ለ20 የአትሌቲክስ ዳኞች 1ኛ ደረጃ የዓለም አትሌቲክስ ሰርተፊኬት ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ20 የአትሌቲክስ ዳኞች የአንደኛ ደረጃ የዓለም አትሌቲክስ ሰርተፊኬት ተሰጠ፡፡ ሰርተፊኬቱ ሲሰጥ በኢትዮጵያ የአትሌቲክስ ዳኝነት ታሪክ ለ3ኛ ጊዜ መሆኑን የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ገልጿል፡፡ የአትሌቲክስ ዳኞቹ ከሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች…