Fana: At a Speed of Life!

ለብሔራዊ ቡድን ዝግጅት 28 ተጫዋቾች ጥሪ ቀረበላቸው

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ከሁለት ወራት በኋላ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታውን የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በጅማ ለሚያርደርገው ዝጅግት 28 ተጫዋቾች ተጠርተዋል። አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ባደረጉት ጥሪ አመዛኞቹ ተጫዋቾች ከዚህ ቀደም ከኒጀር ባደረጉት ጨዋታ የተጠቀሙባቸው…

ሱዳን የባለሙያዎቹ የተጨማሪ ሃላፊነት ቢጋር ካልተዘጋጀ በቀር ውይይት መካሄድ አይችልም የሚል አቋም መያዟ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ፣ ግብጽ እና ሱዳን የውጭ ጉዳይ እና የውሃ ጉዳይ ሚኒስትሮች በዛሬው ዕለት በበይነ-መረብ ስብሰባ አካሂደዋል። ስብሰባው በደቡብ አፍሪካ የዓለምአቀፍ ግንኙነትና ትብብር ሚኒስትር እና የኣፍሪካ ህብረት አስፈጻሚ ምከር ቤት ሊቀመንበር ሰብሳቢነት…

ሊዲያ ታፈሰ ብቸኛዋ ሴት የመሀል ዳኛ በመሆን የወንዶችን የቻን የአፍሪካ ዋንጫ ትመራለች

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በካሜሮን አዘጋጅነት የሚካሄደው የቻን የአፍሪካ ዋንጫ የሚመሩ ዳኞችን የአፍሪካ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ይፋ አድርጓል። የአፍሪካ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዳኞች ኮሚቴ ከ31 ሀገራት 47 ዋና ዳኞች ፣ ረዳት ዳኞች እና የቪዲዮ ረዳት ዳኞችን መርጧል።…

በመተከል ዞን የተፈጠረውን የፀጥታ ችግር ለመፍታት በአመለካከት ላይ ሰፊ ስራ መስራት እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን የተፈጠረውን የፀጥታ ችግር ከመሰረቱ ለመፍታት በአመለካከት ላይ ሰፊ ስራ መስራት እንደሚያስፈልግ የአካባቢው ነዋሪዎች አሳሰቡ። በፌዴራል መንግስት ተቋቁሞ የሕግ የበላይነት በማስከበር ላይ የሚገኘው ግብረ ኃይል ከመተከል ዞን ምሁራን ጋር…

በጃፓን ሌላ አይነት የኮሮና ቫይረስ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በጃፖን ሌላ አይነት የኮሮና ቫይረስ መገኘቱን የሀገሪቱ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በብሪታኒያ እና ደቡብ አፍሪካ ከተገኘው የኮሮና ቫይረስ ጋር በከፊል ተመሳሳይነት ያለው ቫይረስ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል። የጃፓን የጤና ሚኒስቴር ቫይረሱ ከብራዚል…

የጋምቤላ ክልል ወጣት የሴራ ፖለቲካ አራማጆችን በዝምታ አይመለከቱም –  የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ሰብሳቢ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ወጣት የሴራ ፖለቲካ አራማጆችን በዝምታ አይመለከቱም ሲል የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ሰብሳቢ ወጣት ራች ጎች ገለጸ። የክልሉ የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ የውይይት መድረክ ትናንት ተካሂዷል። ከአሁን በፊት በነበረው የፖለቲካ…

የ2013 ቶታል ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በሰላም መጠናቀቁ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) 20ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ያለምንም የፀጥታ ችግር መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ለውድድሩ በሰላም መጠናቀቅ የከተማው ነዋሪዎች፣የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ፣የፌዴራል ፖሊስና ሌሎች የፀጥታ አካላት ፣ የፕሮግራሙ…

የዳግማዊ አፄ ምኒልክ መታሰቢያ ሙዚየምና የባሕል ማዕከል ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የዳግማዊ አፄ ምኒልክ መታሰቢያ ሙዚየምና የባሕል ማዕከል በጥንታዊቷና ታሪካዊቷ ከተማ አንኮበር ተመረቀ፡፡ የወረዳው ባሕልና ቱሪዝም ጽህፈት ቤት ሓላፊ ፈለቀ ምሕረት እንደተናገሩት÷ አንኮበር ጥንታዊ የብራና መጻሕፍት፣ የወርቅ ጽናጽል፣…

የ2013 ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የ2013 ታላቁ ሩጫ ሁሉንም የኮቪድ 19 ፕሮቶኮል እና መከላከያ መንገዶች ተከትሎ መካሄዱ ተገልጿል። ውድድሩ መነሻውን መስቀል አደባባይ ያደረገ ሲሆን መድረሻው ደግሞ አትላስ አካባቢ መሆኑ ታውቋል፡፡ በውድድሩ ከጤና ሯጮች…

ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የአብሮነት፣ የስኬት፣ የፍቅርና የቱሪስት መስህብ በመሆን የአገራችንን ገጽታ ገንብቷል – ም/ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ከሩጫና ከስፖርትነት ባለፈ የአብሮነት፣ የስኬት፣ የፍቅር እንዲሁም የቱሪስት መስህብ በመሆን የኢትዮጵያን ገጽታ መገንባቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ። 20ኛውን ታላቁ…