የሀገር ውስጥ ዜና የሬዲዮ ቀን ‘ለአዲሱ ዓለም በአዲስ አማራጭ’ በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ነው Meseret Awoke Feb 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የሬዲዮ ቀን ‘ለአዲሱ ዓለም በአዲስ አማራጭ’ በሚል መሪ ቃል በዓለም ለ10ኛ ጊዜ በአገራችን ለ2ኛ ጊዜ እየተከበረ ይገኛል፡፡ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ከኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን እና ዩኔስኮ ጋር በመተባበር ነው ቀኑ እየተከበረ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ መጠናቀቅ ሁሉም የድርሻውን መወጣት አለበት ተባለ Meseret Awoke Feb 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የአንድነትና የትብብር ማሳያ የሆነውን ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ለማጠናቀቅ ሁሉም ዜጋ የድርሻውን ሊወጣ አንደሚገባ የሀረሪ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ሚስራ አብደላ ገለጹ። የታላቁ ህዳሴ ግድብ ዋንጫ በክልሉ በሚኖረው…
የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተካሄደ Meseret Awoke Feb 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ አመራርና ሰራተኞች የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አካሄዱ። የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ጤናማና የተማረ ማህበረሰብ ለመፍጠር ያግዛል ያሉት የዩኒቨርስቲው ፕሬዝዳንት ዶክተር ዑባህ አደም የአካል ብቃት እንቅስቃሴው በቀጣይነት ዩኒቨርስቲው…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ የደምቢዶሎ- ሙጊ- ዶላ አስፓልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታን አስጀመሩ Meseret Awoke Feb 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደምቢዶሎ- ሙጊ- ዶላ አስፓልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ ማስጀመሪያ ስነስርአት ተካሄደ። ግንባታውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ፥ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፥ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ የኦሮሚያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተቀማጭነታቸው አዲስ አበባ ለሆኑ የኤሺያ አምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ገለጻ ተደረገ Meseret Awoke Feb 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ተቀማጭነታቸው አዲስ አበባ ለሆኑ የኤሺያ አምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ገለጻ አደረጉ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከአምባሳደሮቹና ዲፕሎማቶቹ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና መሠረተ ልማትን በማሟላት ከተሞችን ዘመናዊ ለማድረግ ይሰራል – አቶ ሙስጠፌ ሙሁመድ Meseret Awoke Feb 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ርዕሰመስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሁመድ ኡመር የተመራው የፌደራል እና የክልሉ አመራሮች በጎዴይ ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙትን የልማት ፕሮጀክቶች ጎበኙ። ከ475 ሚልዮን ብር በላይ ወጪ እየተገነባ ያለን የጎዴይ የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት…
የሀገር ውስጥ ዜና የመገጭ መስኖ ግድብ ፕሮጀክት በቀጣዩ ክረምት ውሃ መያዝ እንዲችል እየተሰራ መሆኑን ኢንጂነር አይሻ መሀመድ ገለጹ Meseret Awoke Feb 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመገጭ መስኖ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት ሲጠናቀ 17ሺ ሄክታር የመስኖ ልማትን ለማከናወን ከማስቻሉም በላይ ለጎንደርና አካባቢው ህብረተሰብም የንፁህ መጠጥ ውሃ እንደሚያስገኝ ተገለጸ። የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ የተመራው የሚኒስቴሩ አመራር የአርባምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታልን ጎበኘ Meseret Awoke Feb 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ የተመሩት የጤና ሚኒስቴር አመራሮች የአርባምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታልን ጎብኝተዋል ። በጉብኝታቸው ሆስፒታሉ ለአካባቢው ማህበረሰብ እየሰጠ ያለውን አጠቃላይ የጤና አገልግሎት ተዘዋውረው የተመለከቱ ሲሆን ከሆስፒታሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሦስት መቶ አርባ ሦስት ዜጎች ከሳዑዲ አረብያ ወደ አገራቸው ተመለሱ Meseret Awoke Feb 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሦስት መቶ አርባ ሦስት ኢትዮጵያዊያን ከሳዑዲ አረብያ ጂዳ ከተማ ወደ አገራቸው መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቆንስላ ጉዳዮች ዳይረክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የተገነቡ ፓርኮች መልካም የልማት ምሳሌ መሆናቸውን በኢትዮጵያ ጉብኝት ሲያደርግ የነበረው የጅቡቲ ልዑክ ገለጸ Meseret Awoke Feb 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የተገነቡ ፓርኮች ለጎረቤት ሀገራት ጭምር መልካም የልማት ምሳሌ መሆናቸውን በኢትዮጵያ ጉብኝት ሲያደርግ የነበረው የጅቡቲ ልዑክ ገለጸ። ልዑኩ ለሶስት ቀናት በአዲስ አበባ በተካሄደው የኢትዮ ጅቡቲ ፎረም ላይ ሲካፈል የቆየ…