Fana: At a Speed of Life!

የአዋሽ ፏፏቴዎች እና የበሰቃ ሐይቅ የመልማት ዐቅም ያላቸው ያልተነኩ ጸጋዎቻችን ናቸው -ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መሬቶቻችን ታላቅ ሀብት የታጨቀባቸው ናቸው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ ሀብቶቻችንን ልናለማቸው ከተጋን ለብዙኃን መተዳደሪያን ያተርፋሉ ሲሉም ገልፀዋል። የአዋሽ ፏፏቴዎች እና የበሰቃ ሐይቅ በዙሪያቸው…

በትግራይ ሠላምና መረጋጋት እንዳይኖር የሚንቀሳቀሱ አንዳንድ የዳያስፖራ አባላት ከድርጊታቸው ሊቆጠቡ ይገባል – ዶክተር ሙሉ ነጋ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ዘላቂ ሠላምና መረጋጋት እንዳይፈጠር የሚንቀሳቀሱ አንዳንድ የዳያስፖራ አባላት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር ሙሉ ነጋ አሳሰቡ፡፡ ዳያስፖራው መንግሥት በትግራይ ክልል እያደረገ ያለውን…

125ኛውን የአደዋ በዓል በጋምቤላ ክልል ደረጃ ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 125ኛውን የአድዋ ድል በዓል በጋምቤላ ክልል በመጪው ረቡዕ በድምቀት ለማክበር  ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የበዓሉ አዘጋጅ ኮሚቴ አስታወቀ። የበዓሉ የቴክኒክ ኮሚቴ ሰብሳቢና የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ምክትል ኃላፊ ዶክተር ሎው ኡቡፕ ለኢዜአ…

የአማራ ክልል በግንባታ ላይ የሚገኙ የመስኖ ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ እንደሚሠራ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በግንባታ ላይ የሚገኙ ከፍተኛ እና መካከለኛ የመስኖ ፕሮጀክቶች ተጠናቅቀው ለታለመላቸው ዓላማ እንዲውሉ የአማራ ክልል መንግሥት በትኩረት እንደሚሠራ የክልሉ ርእሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር ተናገሩ። በአማራ ክልል የሚከናወኑ የከፍተኛና መካከለኛ…

የጋምቤላ መምህራን ትምህርና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 2496 ተማሪዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ መምህራን ትምህርና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሠለጠናቸውን ሁለት ሺህ 496 ተማሪዎችን ዛሬ አስመረቀ። የኮሌጁ ዲን ዶክተር ጋልዋክ ሮን በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ እንዳሉት ተማሪዎቹ  በመደበኛ፣ ተከታታይና ክረምት…

የአዲስ አበባ ብልጽግና ፓርቲ አመራሮች ከወጣቶች ጋር በመሆን በከተማዋ በግንባታ ላይ ያሉ ሜጋ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ብልጽግና ፓርቲ አመራሮች ከወጣቶች ጋር በመሆን በከተማዋ በግንባታ ላይ ያሉ ሜጋ ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ የአዲስ አበባ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ሓላፊ አቶ መለሰ ዓለሙን ጨምሮ ከፍተኛ አመራሮች ከተለያዩ ክፍለ ከተሞች…

መቀሌ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ የመማር ማስተማር ሥራውን ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መቀሌ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን በመቀበል የመማር ማስተማሩን ሥራ መጀመሩን አስታወቀ። የዩኒቨርሰቲ የተማሪዎች አገልግሎት ዳይሬክተር ዶክተር  ከሰተ ለገሰ  እንደገለጹት  የመማር ማስተማሩን ሥራ የጀመሩት  ከሚጠበቁት 13 ሺህ ተማሪዎች ውስጥ …

ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር በመቀሌ ከተማ ከ50 ሺህ በላይ የመማሪያ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር በመቀሌ ከተማ ለሚገኙ ተማሪዎች ከ50 ሺህ በላይ የመማሪያ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ። የስፖርት ማህበሩ ተወካዮች ቡድን የተለያዩ የትምህርት መማሪያ ቁሳቁሶችን  በከተማው በመገኘት  ለከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ ለአቶ…

በአዲስ አበባ በሕገ ወጥ መንገድ ተከማችቶ የተገኘ ከ2 ሚሊየን ጄሪካን በላይ ፓልም የምግብ ዘይት ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ ጀሞ ሚካኤል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በልዩ ስሙ አንበሳ ጋራዥ በሚባለው ቦታ በሕገ ወጥ መንገድ ተከማችቶ የተገኘ ከ2 ሚሊየን ጄሪካን በላይ ፓልም የምግብ ዘይት ዛሬ ተይዟል፡፡ በሕገ ወጥ መንገድ የተከማቸው ዘይት…

አምባሳደር ዲና ሙፍቲ መቀመጫቸውን ደቡብ ሱዳን ላደረጉ አለም አቀፍ ሚዲያዎች በወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳዮች ላይ ገለጻ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ መቀመጫቸውን በደቡብ ሱዳን ላደረጉ አለም አቀፍ ሚዲያዎች በበየነ መረብ በወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳዮች ላይ ገለጻ አድርገዋል። የበየነ መረብ የውይይት መድረኩን ያዘጋጁት በደቡብ…