የብሔራዊ የበጎ ፈቃድ የማህበረሰብ አገልግሎት ስልጠና አላማውን ያሳካ ነው-የስልጠናው አስተባባሪዎችና አሰልጣኞች
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ የበጎ ፈቃድ የማህበረሰብ አገልግሎት ስልጠና አላማውን ያሳካ መሆኑን የስልጠናው አስተባባሪዎችና አሰልጣኞች ተናገሩ ።
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ የብሔራዊ የበጎ ፈቃድ የማህበረሰብ አገልግሎት ሰልጣኞችን እያሰለጠኑ የሚገኙ…