አምባሳደር ዮናስ ዮሴፍ መቀመጫቸውን ታንዛኒያ ካደረጉ የአፍሪካ ሃገራት አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛኒያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዮናስ ዮሴፍ መቀመጫቸውን ታንዛኒያ ካደረጉ የኬንያ፣ የአንጎላና የሞሮኮ አምባሳደሮች ጋር የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ ውይይት አድርገዋል።
በውይይቱ ኢትዮጵያ በትግራይ ክልል ያካሄደችውን…