Fana: At a Speed of Life!

የሰላም ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል ከካናዳ ዓለም አቀፍ የልማት ሚኒስትር ካሪና ጎልድ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል ከካናዳ ዓለም አቀፍ የልማት ሚኒስትር ካሪና ጎልድ ጋር የበይነመረብ ውይይት አካሄዱ። በትግራይ ክልል የተካሄደውን የህግ ማስከበር ሂደት ተከትሎ እየተደረገ ስላለው የሰብዓዊ ድጋፍና ክልሉን መልሶ የማቋቋም…

ደቡብ አፍሪካ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለፀች

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የደቡብ አፍሪካ አምባሳደር ኤድዋርድ ዞሊሳ ማካያ ሀገራቸው ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ግንኙነት አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያ የደቡብ አፍሪከ አምባሳደር ኤድዋርድ ዞሊሳ የተመራው የልዑካን…

በትግራይ ክልል በ36 ወረዳዎች በ92 የምግብ ማከፋፈያ ጣቢያዎች የአስቸኳይ ሰብዓዊ ዕርዳታ እየደረሰ ይገኛል- የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል በ36 ወረዳዎች በ92 የምግብ ማከፋፈያ ጣቢያዎች የአስቸኳይ ሰብዓዊ ዕርዳታ ስርጭት እየተካሄደ እንደሚገኝ የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ። የኢትዮጵያ መንግስት ከ 26 በላይ ከሚሆኑ ዓለም አቀፍ እና መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች ጋር…

ዶክተር ሊያ ታደሰ የጨንቻ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታልን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስተሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በጋሞ ዞን የጨንቻ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል እየሰጠ የሚገኘውን የጤና አገልግሎት ጎበኙ። በጉብኝቱ ወቅት የሆስፒታሉን በተለይም የእናቶችና ህጻናት፣ የማዋለጃ እና የድንገተኛ ህክምና አገልግሎት አሰጣጥ…

300 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 300 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ጂዳ ከተማ ወደ ሃገራቸው ተመልሰዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ከሰሞኑ…

አምባሳደር ማርቆስ ተክሌ ከግብጽ የውጭ ጉዳይ ረዳት ሚኒስትር ጋር በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብጽ የኢትዮጵያ አምባሳደር ማርቆስ ተክሌ ከግብጽ የውጭ ጉዳይ ረዳት ሚኒስትር አምባሳደር ሼሪፍ ኢሳ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው ወቅትም አምባሳደር ማርቆስ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ የኢትዮጵያን አቋን በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥተዋል።…

ጁንታው የህወሓት ቡድን በመሰረተ ልማት ላይ ባደረሰው ጉዳት ሃገሪቱ ከአገልግሎት ከ2 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ አጥታለች

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጁንታው የህወሓት ቡድን በፈፀመው የሀገር ክህደት ወንጀል በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በሚገኙ መሰረተ ልማቶች ላይ ከፍተኛ ጉዳት በማድረሱ ከአገልግሎት ሊገኝ የሚገባ ከ2 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ ተቋማቱ እንዲያጡ ማድረጉን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ…

በሲዳማና ኦሮሚያ አጎራባች አካባቢዎች ዘላቂ ሠላምና ልማትን ለማጠናከር የሚያግዝ የጋራ ምክክር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማና ኦሮሚያ ክልሎች አጎራባች አካባቢዎች የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት፣ ዘላቂ ሠላምና ልማትን ለማጠናከር የሚያግዝ የጋራ ምክክር መድረክ በቦንሣ- ዳዬ ከተማ ተካሄደ። ከትላንት ጀምሮ ለሁለት ቀናት በተካሄደው የምክክር መድረክ ከሁለቱ ክልሎች…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ዋና አፈ ጉባኤና የብልጽግና ፖርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ከሀላፊነታቸው ተነሱ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብልፅግና ፖርቲ የክልሉን ዋና አፈ ጉባኤና የብልጽግና ፖርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል አቶ ታደለ ተረፈ ከሀላፊነት አነሳ። ፓርቲው የግል ፍላጎታቸውን ለማሳካት 'ብልፅግና አሀዳዊ ነው' በሚል የሀሰት ትርክት ከሁለት ቦታ በመርገጥ…

ቋሚ ኮሚቴው የባለስልጣኑን የስድስት ወራት እቅድ አፈፃፀም ገመገመ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና፣ አርብቶ አደርና አየር ንብረት ለውጥ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣንን የ2013 በጀት ዓመት የግማሽ ዓመት እቅድ አፈፃፀም ገምግሟል፡፡ አርሶ አደሩን ተጠቃሚ ከማድረግ አንጻር የቡና ጣዕም ውድድር በሃገሪቱ…