ስፓርት የቶኪዮ ኦሊምፒክ ሃላፊ ዮሺሮ ሞሪ ከሃላፊነት ለቀቁ Tibebu Kebede Feb 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቶኪዮ ኦሊምፒክ ሃላፊ ዮሺሮ ሞሪ ከሃላፊነት ለቀቁ፡፡ ሃላፊው ከዚህ በፊት”ሴቶች ብዙ ያወራሉ” በማለት ሴቶችን ባልተገባ መልኩ መግለጻቸው ይታወሳል፡፡ የ83 አመቱ አዛውንት “ሴት የቦርድ ሃላፊዎች ያሉበት ስብሰባ ብዙ ጊዜ ይወስዳል”…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሔራዊ የመንግሥት አገልግሎት ዘርፍ ተኮር የምክክር መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው Meseret Demissu Feb 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መድረኩን ያዘጋጁት ሰላም ሚኒስቴር ከሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ጋር በመተባበር ነው። የመድረኩ ዓላማ በመንግሥት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የሚስተዋሉ ችግሮችን ነቅሶ በማውጣት አስተማማኝና ቀልጣፋ አገልግሎት አሰጣጥን ማረጋገጥ ነው። ለሦስት ቀናት…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል ከሙቀት ጋር ተያይዞ የመንግስት የሥራ ሠዓት ለውጥ ተደረገ Feven Bishaw Feb 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የሙቀቱ መጠን እየጨመረ በመምጣቱ የመንግስት የሥራ ሠዓት ለውጥ መደረጉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የጽህፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ ፒተር ሆዎ እንደገለጹት የሙቀቱ መጠን እየጨመር በመምጣቱና ለስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በረሃማና ከፍተኛ የውሃ እጥረት ያለባቸውን አካባቢዎች ማልማት የሚያስችሉ ቴክኖሎጂዎች ወደ ሀገር ውስጥ ሊገቡ ነው Meseret Demissu Feb 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በረሃማና ከፍተኛ የውሃ እጥረት ያለባቸውን አካባቢዎች ማልማት የሚያስችሉ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ወደ ሀገር ውስጥ የማስገባት ሂደት በቅርቡ እንደሚጀመር የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለጸ። በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር አህመዲን…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ሴቶች ሊግ ማዕከላዊ ኮሚቴ የ6 ወር የሥራ አፈጸጸም ግምገማ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቀቀ Meseret Demissu Feb 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብልጽግና ሴቶች ሊግ ማዕከላዊ ኮሚቴ የበጀት ዓመቱን የ6 ወር የሥራ አፈጸጸም ግምገማ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ አጠናቋል። በፓርቲው የሴቶች ሊግ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ወይዘሮ መስከረም አበበ ÷ ማዕከላዊ ኮሚቴው ለሁለት ቀናት የግማሽ ዓመት…
የሀገር ውስጥ ዜና ካናል ፕላስ በኢትዮጵያ አገልግሎት መስጠት ሊጀምር ነው Tibebu Kebede Feb 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንሳዩ ሳተላይት ቴሌቪዥን ቻናል ካናል ፕላስ በኢትዮጵያ አገልግሎት መስጠት ሊጀምር ነው፡፡ ካናል ፕላስ በቅርቡ በኢትዮጵያ በተለያዩ የቴሌቪዥን ቻናሎች ለተጠቃሚዎች አገልግሎት መስጠት ሊጀምር መሆኑን አስታውቋል፡፡ ለዚህ ይረዳው ዘንድም…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዴሞክራሲን ማስፈን ግንባር-ቀደም አጀንዳው መሆኑን ገለፀ Meseret Awoke Feb 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከአሜሪካ ኤምባሲ የፖለቲካ እና ምጣኔ-ሀብት ክፍል ጋር ተወያየ። ዴሞክራሲን ማስፈን የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንባር-ቀደም አጀንዳ መሆኑን የውጭ ግንኙነት…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከአለም አቀፉ የቀይ መስቀል እና ከተመድ የስራ ኃላፊዎች ጋር መከሩ Meseret Awoke Feb 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከአለም አቀፉ የቀይ መስቀል የኦፕሬሽን ዳይሬክተር እና ከተመድ የዘር ማጥፋት መከላከል ልዩ አማካሪ ጋር በተናጠል የቪዲዮ ውይይት አካሂደዋል። አምባሳደር ታዬ…
ፋና 90 በአማራ ክልል ቡሬ ከተማ የተመረቀው ፊቤላ ኢንደስትሪያል ኮምፕሌክስ በውስጡ 3000 ለሚሆኑ የአካባቢው ነዋሪዎች እና ለወጣት የዪኒቨርስት ተመራቂዎች ዘርፈ ብዙ… Abrham Fekede Feb 11, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=_i_xCrOFdLI
ፋና 90 የኢትዮ-ጅቡቲ የቱሪዝም ፎረም በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ተካሂዷል Abrham Fekede Feb 11, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=KDk5FP__dK0