Fana: At a Speed of Life!

የትራንስፖርት ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት ለመተከል ተፈናቃዮች የ5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ የተመራ ቡድን በመተከል ዞን ከቀያቸው ተፈናቅለው በቻግኒ ከተማ የተጠለሉ ተፈናቃዮችን ጎብኝቷል፡፡ በጉብኝቱ ቡድኑ በመጠለያው የተለያዩ ድጋፎች በህብረተሰቡ እየተደረገ መሆኑን…

አምባሳደር ሽፈራው ተክለማሪያም ከአልጄሪያው አቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶክተር ሽፈራው ተክለማሪያም በደቡብ አፍሪካ ከአልጄሪያ አምባሳደር ረሺድ ነንሎነስ ጋር በሁለትዮሽና በአህጉራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱም አምባሳደር ዶክተር ሽፈራው በትግራይ ክልል በተካሄደው…

የሙለር ሪል ስቴት ባለቤት አቶ ሙሉጌታ ተስፋኪሮስ በሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሙለር ሪል ስቴት ባለቤት አቶ ሙሉጌታ ተስፋኪሮስ በሙስና ወንጀል ዐቃቤ ህግ ክስ መሰረተባቸው፡፡ የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ በዛሬው እለት በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የጊዜ ቀጠሮ ችሎት በተሰጠው ክስ መመስረቻ አምስት ቀናት ውስጥ ክስ…

በምዕራብ ጉጂ ዞን ኦነግ ሸኔ መሬት ቆፍሮ የደበቀው ከ452 ሺህ ብር በላይ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጉጂ ዞን ዱግዳ ዳዋ ወረዳ ኦነግ ሸኔ መሬት ቆፍሮ የደበቀው ከ452 ሺህ ብር በላይ ተገኘ፡፡ ቡድኑ በዱግዳ ዳዋ ወረዳ ወልጌዪ ቀበሌ መሬት በመቆፈር 452 ሺህ 800 ብር በላይ ቀብሮ መደበቁን የዞኑ ፀጥታና አስተዳደር ፅህፈት ቤት…

በትግራይ ክልል ያለውን ተጨባጭ ዕውነታ እያዛቡ የሚያቀርቡት የኢትዮጵያን ገፅታ ለማጠልሸት የሚፈልጉ አካላት ከንቱ ምኞት ነው- በጄኔቫ ተመድ የኢፌዴሪ ቋሚ…

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ያለውን ተጨባጭ ዕውነታ እያዛቡ የሚያቀርቡት የኢትዮጵያን መልካም ገፅታ ለማጠልሸት የሚፈልጉ አካላት ከንቱ ምኞት መሆኑን በጄኔቫ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢፌዴሪ ቋሚ መልዕክተኛ አስታወቀ፡፡ በዚህ ጉዳይ ሚዲያውና አለም አቀፉ…

በመተከል ዞን 120 ሽፍቶች እጃቸውን ሰጡ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን ማንዱራ ወረዳ 120 ሽፍቶች በሠላማዊ መንገድ በመተከል ዞን ለተቋቋመው የተቀናጀ ግብረ ኃይል እጃቸውን ሰጡ። የምዕራብ ዕዝ ህብረት ዘመቻ ሃላፊ ተወካይ ኮሎኔል ፋሲል ይግዛው ÷ሽፍቶቹ በከሰረው በህወሓት ጁንታ ቡድን የሀሰት ትርክት…

በውሃ ስፖርቶች ሲሰጥ  የቆየው የአንደኛ  ደረጃ   የአሰልጣኝነት  ስልጠና  ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ  ውሃ  ስፖርቶች ፌዴሬሽን ከኦሮሚያ  ውሃ ዋና ስፖርቶች  ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር  ከጥር 26 እስከ የካቲት  4 ቀን 2013 ዓ. ም በኦሮሚያ  ክልል በቢሾፍቱ ከተማ ሲሰጥ  የቆየው የአንደኛ  ደረጃ   የአሰልጣኝነት  ስልጠና …

ባለፉት 3 ወራት በተለያዩ ጊዜያት በትግራይ ክልል ተገኝተው ድጋፍ ለማድረግ ላመለከቱ የዓለም አቀፍ ድርጅቶች አለም አቀፍ መመዘኛውን አሟልተው ለተገኙ 75…

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 3 ወራት በተለያዩ ጊዜያት በትግራይ ክልል ተገኝተው ድጋፍ ለማድረግ ላመለከቱ የዓለም አቀፍ ድርጅቶች አለም አቀፍ መመዘኛውን አሟልተው ለተገኙ 75 አባላት ፈቃድ መስጠቱን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ በትግራይ…

አምባሳደር ድሪባ ኩማ ከስዊድንና ከኖርዌይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አምባሳደር ድሪባ ኩማ ከስዊድንና ከኖርዌይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ ወቅትም በስዊድን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች መምሪያ ሃላፊ አምባሳደር ኢሪና ሾውልጊን ኒዮኒ እና በኖርዌይ የውጭ ጉዳይ…

በአቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ የስራ ኃላፊዎች ልዑክ በጅማ የልማት ስራዎችን ጎበኘ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰመስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ የክልል እና የፌዴራል የስራ ኃላፊዎች ልዑክ በጅማ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎብኝቷል፡፡ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ወ/ሮ መአዛ…