የሀገር ውስጥ ዜና የ”ቱባ ወግ የአድዋ ድል ተምሳሌት” የውይይት መድረክ ተካሄደ Tibebu Kebede Feb 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ125ኛው የአድዋ ድል በዓል አከባበር አንድ አካል የሆነው “የአድዋ ድል ተምሳሌትነት” በሚል ርዕስ የታሪክ ምሁራንና ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች የተገኙበት ውይይት ተካሄደ፡፡ ውይይቱ “ቱባ ወግ” በሚል በታሪክ እና በሀገር በቀል ዕውቀቶች ዙሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከዛሬ ጀምሮ ለምርጫ ጣቢያዎች የቁሳቁስ ስርጭት እንደሚጀመር ተገለጸ Abrham Fekede Feb 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ያደረገውን የቁሳቁስ ዝግጅት ከዛሬ ጀምሮ ወደ የምርጫ ጣቢያዎች ስርጭት እንደሚጀምር ገለጸ፡፡ ቦርዱ አጠቃላይ የምርጫ ዝግጅት እና ቀሪ ስራዎችን በሚመለከት ለፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ሪፓርት እያቀረበ ይገኛል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በቃሊቲ ማረሚያ ቤት ለጃዋር መሀመድ የሞባይል ሲም ካርዶችን ሊያቀብል ሲል በቁጥጥር ስር ውሏል የተባለው ግለሰብ ዋስትና ተፈቀደለት Abrham Fekede Feb 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቃሊቲ ማረሚያ ቤት ለጃዋር መሀመድ 4 የሞባይል ሲም ካርድ ሊያቀብል ሲል በቁጥጥር ስር ውሏል የተባለው ግለሰብ ዋስትና ተፈቀደለት፡፡ ተጠርጣሪ ሀምዛ ጀማል አንድ በኦ ኤም ኤን ድርጅት ስም እና 3 በግለሰብ ስም የወጡ ሲም ካርዶችን ለጃዋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከነገ ጀምሮ ለምርጫ ጣቢያዎች የቁሳቁስ ስርጭት እንደሚጀመር ተገለጸ Abrham Fekede Feb 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ያደረገውን የቁሳቁስ ዝግጅት ከነገ ጀምሮ ወደ የምርጫ ጣቢያዎች ስርጭት እንደሚጨምር ገለጸ፡፡ ቦርዱ አጠቃላይ የምርጫ ዝግጅት እና ቀሪ ስራዎችን በሚመለከት ለፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ሪፓርት እያቀረበ ይገኛል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አገራዊ የኮንስትራክሽን ሲምፖዚየምና ኤግዚቢሽን በባህርዳር ከተማ እየተካሄደ ነው Abrham Fekede Feb 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አገራዊ የኮንስትራክሽን ሲምፖዚየምና ኤግዚቢሽን በባህርዳር ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ በርካታ የኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ የፈጠራ ስራዎች እንዲሁም በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ዙሪያ የተዘጋጁ ሰነዶች ይቀርባሉ ተብሎ ይጠበቃል። የንቅናቄ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአሜሪካ ሴኔት የትራምፕ የክስ ሂደት ህገመንግስታዊ ነው አለ Abrham Fekede Feb 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ሴኔት የሀገሪቱ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ላይ የተጀመረው የክስ ሂደት ህገመንግስታዊ ነው ሲል ወሰኗል፡፡ የትራምፕ ጠበቆች በበኩላቸው የስልጣን ዘመናቸው ካበቃ በኋላ መጠየቅ የለባቸውም በማለት ተከራክረዋል፡፡ ሴኔቱ 56 ለ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ፕሮፌሰር አድማሱ ፀጋዬ በኢንዶኔዢያ ከፊንላንድ አምባሳደር ጃሪ ሲንካሪ ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Feb 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዶኔዢያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፕሮፌሰር አድማሱ ፀጋዬ በኢንዶኔዢያ ከፊንላንድ አምባሳደር ጃሪ ሲንካሪ ጋር ተወያዩ፡፡ አምባሳደር ፕሮፌሰር አድማሱ ፀጋዬ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ስላለው ሁለንተናዊ ለውጥ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በትግራይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋሞ ዞን አርባምንጭ ከተማ፣ ሃዋሳ ከተማ እና ሆሳዕና ከተማ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድንና የለዉጡን ሂደት የሚደግፍ ህዝባዊ ሰልፍ ተካሄደ Meseret Awoke Feb 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋሞ ዞን አርባምንጭ ከተማ፣ ሃዋሳ ከተማ እና ሆሳዕና ከተማ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድንና የለዉጡን ሂደት የሚደግፍ ህዝባዊ ሰልፍ ተካሄደ፡፡ በጋሞ ዞን አርባምንጭ ከተማ እየተካሄደ ባለው ሰልፍ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል ፍትሀዊ የኢኮኖሚ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ እንደሚሰራ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ገለፁ Meseret Awoke Feb 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በቀጣይ ዓመታት የሚመዘገበው የኢኮኖሚ እድገት ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍል እኩል ተጠቃሚ እንዲያደርግ ትኩረት ተሰጥቶ እንደሚሰራ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ገለፁ፡፡ የክልሉ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የቀጣይ…
ስፓርት ጉዳፍ ፀጋይ የ1500 ሜትር የአለም ክብረወሰንን አሻሻለች Meseret Awoke Feb 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጉዳፍ ፀጋይ በሌቪን ፈረንሳይ በተካሄደ የ1500 ሜትር የቤት ውስጥ ውድድር አዲስ የአለም ክብረወሰን አስመዘገበች። አትሌቷ በፈረንጆቹ 2014 አትሌት ገንዘቤ ዲባባ በካርልስሩህ ያስመዘገበችውን ክብረወሰን በ2 ሰከንድ በማሻሻል ርቀቱን…