የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል ሺንሌ ወረዳ በ200 ሚሊየን ብር የተገነባ ፋብሪካ ተመረቀ Meseret Awoke Feb 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ሺንሌ ወረዳ በ200 ሚሊየን ብር የተገነባ ፋብሪካ ተመርቋል፡፡ የሶማሌ ክልል ዲያስፖራ ጉዳዮችና ኢንቨስትመንት ቢሮ ሃላፊ አቶ አብዲሰላም ዩሱፍ፥ በሶማሌ ባለሀብት ሃጂ ኢልሚ ጌሶድ በሲቲ ዞን ሺንሌ ከተማ በ200 ሚሊየን ብር የተገነባ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ሀሰተኛ ሰነዶችን ሲያዘጋጁ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Tibebu Kebede Feb 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ፅህፈት አገልግሎት የሚሰጡ መስለው የተለያዩ ሀሰተኛ ሰነዶችን ሲያዘጋጁ የነበሩ ሁለት ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ፖሊስ ከህብረተሰቡ የደረሰውን መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና በምስራቅ ወለጋ ዞን በ33 የኦነግ ሸኔ አባላት ላይ እርምጃ መወሰዱን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ገለፀ Meseret Awoke Feb 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ወለጋ የተለያዩ ወረዳዎች በ33 የኦነግ ሸኔ አባላት ላይ እርምጃ መወሰዱን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው ሰሞኑን በዞኑ በሚገኙ ወረዳዎች የህግ የበላይነትን የማስከበር ስራ ተሰርቷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በንግድና አገልግሎት የተሰማሩ አምስት የመንግሥት የልማት ድርጅቶች 120 ሚሊየን ብር አተረፉ Abrham Fekede Feb 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ ስር የሚገኙ በንግድና አገልግሎት ዘርፍ የተሰማሩ አምስት የልማት ድርጅቶች በ2013 በጀት የመጀመሪያው አጋማሽ ዓመት 119 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር አተረፉ፡፡ ይህ ተገለጸው የድርጅቶቹ የዕቅድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተመድ የልማት ፕሮግራም የአፍሪካ ቀጠናዊ ዳይሬክተር አሁና ኢዚያኮንዋ መቐለ ገብተዋል Tibebu Kebede Feb 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም የአፍሪካ ቀጠናዊ ዳይሬክተር አሁና ኢዚያኮንዋ መቐለ ገብተዋል። ዳይሬክተሯ መቐለ የገቡት በትግራይ ክልል የተካሄደውን የህግ ማስከበር ዘመቻ ተከትሎ በመንግስት እየተካሄደ ያለውን የመልሶ ግንባታ ለመደገፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፋር ክልል ህዝብና መንግስት ዘጠኝ ሚሊየን ብር ግምት ያለው የምግብ ቁሳቁስ ድጋፍ ለትግራይ ክልል አስረከበ Abrham Fekede Feb 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የአፋር ክልል ህዝብና መንግስት ግምቱ ዘጠኝ ሚሊየን ብር ግምት ያለው የምግብ ቁሳቁስ ድጋፍ በትግራይ ክልል በመገኘት አስረከበ። ድጋፉን የአፋር ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኤለማ አቡበከርን ጨምሮ የሃይማኖት አባቶችና የሃገር ሽማግሌዎች በመቐለ…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Feb 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከፊንላንዱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የአውሮፓ ህብረት ልዩ መልዕክተኛ ፔካ ሃቪስቶ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ ወቅት አቶ ደመቀ በትግራይ ክልል እየተካሄደ ስላለው የመልሶ ማቋቋምና…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ብልጽግና ፓርቲ በመተከል ዞን ለደረሰው ግድያና ውድመት ይቅርታ ጠየቀ Abrham Fekede Feb 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ብልጽግና ፓርቲ በመተከል ዞን ለደረሰው ግድያና ውድመት ይቅርታ ጠየቀ። የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ጉባኤ ባለ ዘጠኝ ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቋል። ጉባኤው በአሶሳ…
የሀገር ውስጥ ዜና የድምፅ ብክለት የሚፈጥሩ ድርጅቶች እና አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ላይ እርምጃ ሊወሰድ ነው Abrham Fekede Feb 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የድምፅ ብክለት በሚያደርሱ ቡቲኮች የመንገድ ላይ ማስታወቂያዎች እና ሌሎች በህብረተሰቡ ላይ የደምፅ ብክለት የሚፈጥሩ ድርጅቶች እና አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ላይ እርምጃ ሊወሰድ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ እና አረንጓዴ ልማት ኮሚሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና የመዲናዋ ትምህርት ቢሮ ከርዕሳነ መምህራን ጋር በመማር ማስተማር ዙሪያ ውይይት አካሄደ Abrham Fekede Feb 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በትምህርት ቤቶች በሚታዩ የመማር ማስተማር ችግሮች እና ሊተገበሩ በሚገባቸው መፍትሄዎች ዙሪያ ከርዕሳነ መምህራን ጋር ውይይት አካሄደ፡፡ ርዕሳነ ምምህራኖቹ ከሁሉም የመንግስት የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ…