የዓለም ጤና ድርጅት ኮቪድ የመጣው ከውሃን ቤተ ሙከራ ሳይሆን ከእንስሳት መሆኑን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት የኮሮና ቫይረስ መነሻ ከውሃን ቤተ ሙከራ ሳይሆን ከእንስሳት መሆኑን በጥናቱ አረጋገጠ፡፡
የድርጅቱ ልዑክ ቻይና በመገኘት የኮሮና ቫይረስን መነሻ ሲያጠና መቆየቱ ይታወቃል፡፡
የልዑክ ቡድኑ መሪ ፒተር ቤን ኢምባረክ መነሻውን…