Fana: At a Speed of Life!

135 ኢትዮጵያውያን ከኦማን ወደ ሃገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 135 ኢትዮጵያውያን ከኦማን ወደ ሃገራቸው ተመለሱ። በዛሬው እለት 135 ኢትዮጵያውያን ከኦማን ወደ ሃገራቸው መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት አስታውቋል። ወደ ሃገራቸው የተመለሱት ሁሉም ወንዶች ናቸው። በውጭ…

ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ ። ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች ˝በከተማችን፣ በሀገራችን እና በመላው ዓለም የምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች…

ባለፉት 24 ሰዓታት 545 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል

አዲስአ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 5 ሺህ 801 የላቦራቶሪ ምርመራ 545 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በዚህም በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 126 ሺህ 786 ደርሷል።…

የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስአ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ ። ርዕሰ መስተዳደድር ሕዝበ ክርስቲያኑ የገናን በዓል ሲያከብር ለዘመናት የዘለቀውን የመደጋገፍ ባሕል እንዲያስቀጥል ጠይቀዋል። ህዝቡ…

በሰሜን ሸዋ ዞን ብሬል መትረየስን ጨምሮ 153 የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች ከ17 ሺህ በላይ ተተኳሽ ጥይቶች ጋር ተያዙ

አዲስአ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ብሬል መትረየስን ጨምሮ 153 የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች ከ17 ሺህ በላይ ተተኳሽ ጥይቶችና ሌሎች ለወንጀል ተግባር የተዘጋጁ ቁሳቁሶች ጋር መያዙን ፖሊስ አስታወቀ። የዞኑ ፖሊስ መምሪያ የወንጀል መከላከልና የአካባቢ…

በፕሪሚየር ሊጉ ባህርዳር ከተማ ድሬደዋን 1 ለ 0 አሸነፈ

አዲስአ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህርዳር ከተማ ድሬደዋ ከተማን 1 ለ 0 አሸነፈ። ባህርዳር ከተማዎች አህመድ ረሺድ ከረፍት መልስ በ53ኛው ደቂቃ ላይ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ ሶስት ነጥብ ማግኘት ችለዋል። ባህርዳር ከተማዎች…

አቶ ደመቀ ለገና በዓል የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የገና በዓል የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ። በሃገር ውስጥ እና በውጭ ሃገራት ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን የክርስትና ዕምነት ተከታዮች መልካም የገና በዓል እንዲሆንላችሁ…

ኢትዮጵያን በተመለከተ ሱዳን ትሪቢዩን ሀሰተኛ ዜና አሰራጭቷል- ኤምባሲው

አዲስ አአበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ሱዳን ትሪቢዩን ኢትዮጵያን በተመለከተ ያሰራጨው ያልተረጋገጠ ዜና እንዳሳዘነው በካርቱም የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ። ሱዳን ትሪቢዩን ታህሳስ 26 ቀን 2013 ዓ.ም ድንበር አቋርጠው ወደ ሱዳን የሚገቡ ሰዎችን ለመከላከል ኢትዮጵያ ሰራዊቷን ወደ…

የተፃፈበትን የብር ኖት አትቀበሉ በሚል እየተሰረጨ ያለው መረጃ ሀሰት ነው- ብሄራዊ ባንክ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 28 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ “የተፃፈበትን የብር ኖት አትቀበሉ” በሚል እየተሰረጨ ያለው መረጃ ሀሰት መሆኑን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ገለጸ። ብሄራዊ ይህኑ እየተሰራጨ ያለ መረጃ በተመለከተ ዛሬ የፕሬስ መግለጫ አውጥቷል።…

የኦሮሚያ ክልል ከ500 ሺህ በላይ የክልሉን ሰራተኞች መረጃ ዲጂታል ለማድረግ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ

አዲስአ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ፐብሊክ ሰርቪስ ቢሮ ከ500 ሺህ በላይ የክልሉን ሰራተኞች መረጃ ዲጂታል ለማድረግ እየሰራ መሆኑን አስታውቋል። በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር አህመዲን መሐመድ የተመራ ቡድን በኦሮሚያ ፐብሊክ ሰርቪስ ቢሮ እየተካሄዱ ያሉ…