Fana: At a Speed of Life!

አዲስ አበባ ከተሽከርካሪ ነጻ ቀን መርሃግብርን በመተግበር እና በሌሎች የመንገድ ማሻሻያዎች ዓለም አቀፍ ሽልማት አሸናፊ ሆነች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2013 (ኤፍቢሲ) አዲስ አበባ ከተማ ከተሽከርካሪ ነጻ ቀን መርሃግብርን በወር አንድ ቀን በመተግበር እና በሌሎችም የመንገድ ማሻሻየዎች የ2021 ዓለም አቀፍ ሽልማት አሸናፊ ሆነች፡፡ ሽልማቱ የዓለም አቀፍ ራዕይ ለዜሮ የመኪና አደጋ ተጋላጭነት ሽልማት ሲሆን፥ ከተሞች…

የመልካቁንጥሬ መካነቅርስን በዩኔስኮ ለማስመዝገብ አስፈላጊውን መረጃ የያዘ ሰነድ ተልኳል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የመልካቁንጥሬ መካነቅርስን በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ለማስመዝገብ አስፈላጊውን መረጃ የያዘ ሰነድ መላኩን የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን አስታወቀ። ባለስልጣኑ በኦሮሚያ እና በደቡብ ክልሎች የሚገኙ ቅርሶች…

የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር 25 አባላት ያሉት አዲስ ካቢኔ አዋቀሩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሃምዶክ  25 አባላት ያሉት አዲስ ካቢኔ አዋቅረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ሃምዶክ የቀድሞ ካቢኔያቸውን ባለፈው እሁድ መበተናቸው ይታወሳል፡፡ ይህን ተከትሎም ጠቅላይ ሚኒስትሩ አዲስ ባዋቀሩት ካቢኔ ውስጥ  ሁለት…

የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ከ526 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ አዳዲስ የመሰረተ ልማት ግንባታዎችን አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህርዳር ከተማ አስተዳደር በዘንድሮው በጀት ዓመት ከ526 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ አዳዲስ የመሰረተ ልማት ግንባታዎችን አስጀምሯል፡፡ የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዶክተር ድረስ ሳህሉ በተያዘው በጀት ዓመት በ526…

በቀጣዮቹ ሁለት ወራት እስከ 9 ሚሊየን የኮቪድ19 ክትባት ወደ ሃገር ቤት ለማስገባት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጋቢት ወር መጨረሻ አልያም ሚያዚያ ወር መጀመሪያ ላይ እስከ 9 ሚሊየን የኮቪድ19 ክትባት ወደ ሃገር ቤት እንዲገባ እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ፡፡ የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በክትባቱ እና…

በትግራይ ክልል ለ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ዜጎች እርዳታ እየቀረበ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ለ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ዜጎች የምግብ እና ምግብ ነክ ያልሆኑ እርዳታ እየቀረበ መሆኑን የአደጋ እና ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር ምትኩ ካሳ ተናግረዋል። ህግ ከማስከበሩ በፊት በክልሉ 1 ነጥብ 8 ሚሊየን ዜጎች እርዳታ ፈላጊ…

በደብረ ማርቆስ ከተማ ተከስቶ ነበረው የእሳት አደጋ በህብረተሰቡ እና በወጣቶች ትብብር በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በደብረ ማርቆስ ከተማ ተከስቶ ነበረው የእሳት አደጋ በህብረተሰቡ እና በወጣቶች ትብብር በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለፀ፡፡ አደጋው ዛሬ ከጠዋቱ 12:40 አካባቢ ቀበሌ ዐ1 ልዩ ቦታው ቄራ የደረሰ ሲሆን የንብረት ውድመት…

ሰሜን ኮሪያ በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ ዓመት የኒውክሌር መርሃ ግብሯን እንደቀጠለች ተመድ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ሰሜን ኮሪያ በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ 2020 የኒውክሌር እና የባለስቲክ ሚሳዔል ፕሮግራሟን አጠናክራ መቀጠሏን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ፡፡ የኒውክሌር መርሃግብሯን ያጠናከረችው የተጣለባትን ዓለም አቀፍ ማዕቀብ ችላ በማለት ነው ተብሏል፡፡…

ጋቶች ፓኖም ወላይታ ዲቻን ለመቀላቀል ተስማማ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ብድን አማካይ ተጫዋች ጋቶች ፓኖም በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው የሚሰለጥነውን ወላይታ ዲቻን ለመቀላቀል ተስማማ። ጋቶች ከግብፁ ክለብ ከሀራስ አልሁዳድ ጋር ቀሪ የውል ጊዜው ሳይቋጭ በስምምነት ከክለቡ ጋር መለያየቱ…

በሩሲያና እና ቤላሩስ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ- ኢትዮጵያውያን ጋር ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ በሩሲያና እና ቤላሩስ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ- ኢትዮጵያውያን ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች እና በዳያስፖራው ተሳትፎ ዙሪያ ውይይት አድርገዋል:: በውውይቱ  ወቅት በትግራይ ክልል እየተካሄደ ስላለው የመልሶ ግንባታ…