Fana: At a Speed of Life!

በሀረሪ ክልል ካሉ ተሿሚዎችና የመንግስት ሠራተኞች ውስጥ 88 በመቶ የሚሆኑት ሀብታቸውን ማስመዝገባቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀረሪ ክልል የሚገኙ ከስምንት ሺህ በላይ ተሿሚዎችና የመንግስት ሠራተኞች ሃብታቸውን አሳውቀው ማስመዝገባቸውን የክልሉ የስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ። ሃብታቸውን አሳውቀው በማያስመዘገቡት ላይ ህጋዊ እርምጃ…

የሀዌላ ቱላ-ወተራሬሳ-የዩ-ወራንቻ  መንገድ ግንባታ  ስራ በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልልን ከአጎራባች  የኦሮሚያ ክልል  ጋር በማገናኘት ከማዕከላዊ የደቡብ ኢትዮጵያ ጋር የሚያስተሳስረው  የሀዌላ ቱላ-ወተራሬሳ -የዩ-ወራንቻ  84 ነጥብ 7 ኪ.ሜ የአስፋልት መንገድ ግንባታ ስራ  በይፋ ተጀምሯል፡፡ ግንባታው በሶስት ዓመት…

ፕሬዝዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ለስራ ጉብኝት ቡሩንዲ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዝዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ለሁለት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት ዛሬ ቡሩንዲ ዋና ከተማ ቡጁምቡራ ገብተዋል። ፕሬዝዳንቷ ቡጁምቡራ አየር ማረፊያ ሲደርሱ በቡሩንዲ ፕሬዝዳንት ኤቭሪስቴ እንዴይሺምዬ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ፕሬዘዳንት ሣህለ…

የገንዘብ ሚኒስትሩ በትግራይ እየተካሄደ ስለሚገኘው ሰብዓዊ ድጋፍ ማብራሪያ ሰጡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ በትግራይ ክልል በቅርቡ የተከናወኑ ጉዳዮችን አስመልክቶ ለልማት አጋሮች ቡድን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ገለጻ አደረጉ፡፡ ሚኒስትሩ መንግሥት ቅድሚያ ከሚሰጣቸው ጉዳዮች ውስጥ ለተጎዱት ወገኖች ሰብዓዊ ዕርዳታን በማዳረስ…

የፌዴራል ታክስ ይግባኝ ኮሚሽን በስድስት ወራት ለ297 መዝገቦች ውሳኔ ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌዴራል ታክስ ይግባኝ ኮሚሽን በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ አጋማሽ ከቀረቡለት ቅሬታዎች ለ297 መዝገቦች ውሳኔ መስጠቱን ገለፀ። ኮሚሽኑ በ2013 በጀት ዓመት የስድስት ወር ዕቅድ አፈፃፀሙ ላይ ከሰራተኞቹ ጋር ሲወያይ አፈፃፀሙ 'የተሻለ' እንደሆነ…

ዎርልድ ቪዥን ኢትዮጵያና የኦሮሚያ ክልል የ5 ዓመት የልማት ድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዎርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ እና የኦሮሚያ ክልል የ1 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር የ5 ዓመት የልማት ድጋፍ ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱ በኦሮሚያ ክልል በሚገኙ 21 ወረዳዎች ተግባራዊ  የሚደረግ ሲሆን ÷ድጋፉ  ትምህርትን ለማስፋፋት፣ የውሃ አቅርቦትን…

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እና ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አብሮ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እና ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አብሮ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ የፊርማ ስነ ስርዓቱን የፋና ብሮድካስቲን ኮርፖሬት ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ አድማሱ ዳምጠው እና የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና…

“ሰብአዊነትና ፍቅር ለትግራይ እና ለመተከል” በሚል መሪ ቃል ድጋፍ ማሰባሰብ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)"ሰብአዊነትና ፍቅር ለትግራይ እና ለመተከል" በሚል መሪ ቃል ድጋፍ ማሰባሰብ ተጀምሯል። ግሎባል አላየንስ የሰብአዊ ድጋፍ ጥምረት፣ የኢትዮጵያ በጎ ፈቃደኛ ጋዜጠኞች እና አርቲስቶች ማህበር፣ የትግራይ እና የመተከል ድጋፍ አሰባሳቢ በጎ ፈቃደኞች እና…

የአሜሪካ ኤምባሲ በ450 ሺህ ዶላር ወጪ በምርጫ ዘገባ ለሚሳተፉ ጋዜጠኞች የአቅም ግንባታ ስልጠና መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቀጣዩ አገር ዓቀፍ ምርጫ ላይ መረጃ በመስጠትና ሁነቶችን በመዘገብ ለሚሳተፉ ጋዜጠኞች በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ በ450 ሺህ ዶላር ወይንም ከ17 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የአቅም ግንባታ ስልጠና መስጠት መጀመሩን አስታወቀ። የአቅም…

ባለሥልጣኑ ባለፉት 6 ወራት 622 ሚሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 6 ወራት 622 ሚሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የአዲስ አበባ ዉሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ ገቢው የተሰበሰበው ከውሃ የአገልግሎት ክፍያ እንዲሁም ከልዩ ልዩ የገቢ ርዕሶች መሆኑ ታውቋል፡፡ በባለሥልጣኑ ጥናት…