የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ድርጅቶች እና ተቋማት በ’ገበታ ለሀገር’ ለመሳተፍ ገንዘብ ገቢ አደረጉ Tibebu Kebede Feb 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ድርጅቶች እና ተቋማት በ'ገበታ ለሀገር' ለመሳተፍ ገንዘብ ገቢ እያደረጉ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ ፅህፈት ቤቱ ገንዘብ ገቢ በማድረግ ደረሠኙን በመላክ ላሳወቁ አስረኛ ዙር ተቋማት ምስጋናውን አቅርቧል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና “ስለትግራይ በዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የሚቀርቡ ወቀሳዎች በመረጃ ያልተደገፉ ናቸው” – የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ ዋና ሰብሳቢ Abrham Fekede Feb 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የፌዴራል መንግስት በትግራይ ክልል ስላካሄደው የህግ ማስከበር እርምጃ እና ከእርምጃው መጠናቀቅ በኋላ በክልሉ ስላለው አጠቃላይ ሁኔታ በተመለከተ በዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የሚቀርቡ ወቀሳዎች በመረጃ ያልተደገፉ መሆናቸውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርዱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ1 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የሚገነባው የዱራሜ – ዳንቦያ – አንጋጫ – አመቾ መንገድ ግንባታ ተጀመረ Tibebu Kebede Feb 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዱራሜ - ዳንቦያ - አንጋጫ - አመቾ ዋቶ ሃላባ መንገድ ፕሮጀክት ግንባታ በይፋ ተጀመረ፡፡ በአስፓልት ኮንክሪት ደረጃ የሚገነባው የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታ በሶስት አመታት ጊዜ ውስጥ ይጠናቀቃል ተብሏል፡፡ ለመንገዱ ግንባታ 1 ቢሊየን…
የሀገር ውስጥ ዜና የዳዉሮ ዞንና የኮንታ ልዩ ወረዳ ነዋሪዎች ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የድጋፍ ሰልፍ አካሄዱ Feven Bishaw Feb 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዳዉሮ ዞንና የኮንታ ልዩ ወረዳ ነዋሪዎች ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የድጋፍ ሰልፍ አካሄዱ:: ነዋሪዎቹ በሰልፉ ላይ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጎን በመቆም የተጀመረውን የልማት ጉዞ እናስቀጥላለን፣…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ነብያት በአልጄሪያ ከሚገኝ መድሃኒት አምራች ጋር በኢትዮጵያ መሰማራት በሚችልበት አግባብ ላይ ተወያዩ Abrham Fekede Feb 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በአልጄሪያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው በሀገሪቱ ከሚገኝ የመድሃኒት ማምረቻ ጋር ኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት መዳረሻው እንዲያደርግ ያለመ ውይይት አካሄዱ፡፡ አምባሳደሩ የመድሃኒት ማምረቻ ዘርፍ ከፍተኛ የገበያ ድርሻ ካለው ከፍራተር ራዜስ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከተመድ የደህንነት ረዳት ዋና ፀሀፊ ጃየልስ ሚሼድ ጋር ተወያዩ Abrham Fekede Feb 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የደህንነት ረዳት ዋና ፀሀፊ ጃየልስ ሚሼድ ጋር ተወያዩ፡፡ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ እና ጃየልስ ሚሼድ በትግራይ ክልል ስላለው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከዩ ኤስ ኤይድ ኢትዮጵያ ጋር በጋራ መስራት በሚያስችሉት ጉዳዮች ላይ መከረ Tibebu Kebede Feb 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከዩ ኤስ ኤይድ ኢትዮጵያ ጋር በጋራ መስራት በሚያስችሉት ጉዳዮች ላይ መከረ፡፡ የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሳንዶካን ደበበ ከዩ ኤስ ኤይድ ኢትዮጵያ ሚሽን ዳይሬክተር ሺን ጆንስ እና ከሌሎች የተቋሙ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህወሓት መወገድ ለምስራቅ አፍሪካ ሰላም ወሳኝ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede Feb 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያም ሆነ ለምስራቅ አፍሪካ ሰላም መስፈን የህወሓት መወገድ አስፈላጊ እንደነበር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ፕሮጀክት ሲንዲኬት ለተባለው ድረገጽ በላኩት ጽሁፍ መንግስት በትግራይ ክልል ያካሄደው ህግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም በሰሜን ሪጅን ካሉ ጣቢያዎች ለ365ቱ የሞባይል ድምፅና የመደበኛ ስልክ አገልግሎት ማስጀመሩን ገለፀ Tibebu Kebede Feb 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በሰሜን ሪጅን ካሉ ጣቢያዎች መካከል ለ365ቱ የሞባይል ድምፅና የመደበኛ ስልክ አገልግሎት ማስጀመሩን ገለፀ ። ድርጅቱ በሰሜን ሪጅን ያለውን የቴሌኮም መሠረተ ልማት ጥገና እና አገልግሎትን የተመለከተ ዛሬ በማህበራዊ ትስስር ገፁ…
የሀገር ውስጥ ዜና ም/ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን ከተመድ የልማት ፕሮግራም የአፍሪካ ቀጠና ሃላፊ አሁና ኢዚኮኖዋ ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Feb 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም ምክትል አስተዳዳሪ እና የአፍሪካ ቀጠና ሃላፊ አሁና ኢዚኮኖዋ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው ወቅትም በትግራይ ክልል ስላለው የሰብአዊ…