ቢዝነስ አስተዳደሩ በ6 ወር ውስጥ ከ596 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ Feven Bishaw Feb 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን በ6 ወር ውስጥ ከ596 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ በዚህም የእቅዱን 93 በመቶ ማሳካት መቻሉን ነው የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዱሰላም መሐመድ የተናገሩት፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል በቀጣይ አሥር ዓመታት ፍትሐዊ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ያለመ እቅድ ተዘጋጅቷል- አቶ ኡሞድ ኡጁሉ Tibebu Kebede Feb 3, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በቀጣይ ዐሥር ዓመታት ውስጥ ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍል በማሳተፍ ፍትሐዊ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ያለመ እቅድ መዘጋጀቱን የክልሉ ርእሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ገለጹ። በክልሉ የዐሥር ዓመት መሪ የልማት እቅድ ላይ የክልሉ…
ቢዝነስ ባለፉት ስድስት ወራት ህግን በተላለፉ 46 ድርጅቶች ላይ እርምጃ ተወሰደ Tibebu Kebede Feb 3, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት ህግን በተላለፉ የንግድ እና የማምረቻ ድርጅቶች ላይ እርምጃ መውሰዱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ባካሄደው ክትትልና ቁጥጥር ህግ ተላልፈው በተገኙ 46 ድርጅቶች ላይ ከማስጠንቀቂያ እስከ…
የሀገር ውስጥ ዜና አያት አደባባይ አካባቢ በሱቆች ላይ የተነሳው እሳት ወደ ሌሎች ሳይስፋፋ በቁጥጥር ስር ዋለ Meseret Demissu Feb 3, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት ምሽት 3:00 ላይ አያት አደባባይ አካባቢ በሱቆች ላይ የተነሳው እሳት ወደ ሌሎች ሳይስፋፋ በቁጥጥር ስር ውሏል ። በሱቆች ላይ የተነሳው የእሳት አደጋ በተደረገው ፈጣን ከፍተኛ ርብርብ የከፋ ጉዳት ሳያደርስ መቆጣጠር ተችሏል። የእሳት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰላም ሚኒስትሯ በኢትዮጵያ ከዓለም ምግብ ድርጅት የኢትዮጵያ ተወካይ ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Feb 3, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል በኢትዮጵያ ከተባበሩት መንግስታት የዓለም ምግብ ድርጅት የኢትዮጵያ ተወካይ ዶክተር ስቴቨን ኦማሞ ጋር ተወያዩ፡፡ ሚኒስትሯ የዓለም የምግብ ድርጅት ኢትዮጵያ ቀውስ ባጋጠማት ወቅት ሁሉ ከኢትዮጵያ ህዝብና…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የድጋፍ ሰልፎች በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች ተካሄዱ Tibebu Kebede Feb 3, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የድጋፍ ሰልፎች በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች ተካሄዱ፡፡ የድጋፍ ሰልፎቹ፣ በምስራቅ ሐረርጌ፣ በጉጂ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች እንዲሁም በቢሾፍቱና ሞጆ ከተሞች ነው የተካሄዱት፡፡ ከዚህ ባለፈም በአምቦ፣ ለገጣፎ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ጃፓን በትግራይ ክልል የሰብአዊ ድጋፍና መልሶ የማቋቋም ሂደቱን ለመደገፍ ዝግጁ ናት – በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር Meseret Demissu Feb 3, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃፓን በትግራይ ክልል ከተካሄደው የህግ ማስከበር ዘመቻ ጋር በተያያዘ የሰብአዊ ድጋፍና መልሶ የማቋቋም ሂደቱን ለመደገፍ ዝግጁ መሆኗን በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮን ተናገሩ፡፡ የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል በኢትዮጵያ ከጃፓን…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል የ8ኛ ክፍል ፈተና ከወሰዱት መካከል 91 ነጥብ 3 በመቶ ተማሪዎች ወደ ወደ 9ኛ ክፍል ተዛወሩ Tibebu Kebede Feb 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ትምህርት የ2012 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ማድረጉን የቢሮ ኃላፊ አቶ ማሄ ቦዳ አስታወቁ። በዚህም በሲዳማና በደቡብ ክልል ለፈታና ከተቀመጡ 352 ሺህ 806 ተማሪዎች ውስጥ ወደ 322 ሺህ 136 የሚሆኑት…
የሀገር ውስጥ ዜና 337 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሃገራቸው ተመለሱ Tibebu Kebede Feb 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 337 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሃገራቸው ተመልሰዋል። ዛሬ ወደ አገር የተመለሱትን ዜጎች ሁሉም ወንዶች ሲሆኑ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው ለተመላሾቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፕሮፌሰር ሂሩት ለአፍሪካ ህብረት የትምህርት፣ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ፈጠራ ኮሚሽነርነት የምረጡኝ ዘመቻ ተካሄደ Tibebu Kebede Feb 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሮፌሰር ሂሩት ወልደማርያም ለአፍሪካ ህብረት የትምህርት፣ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ፈጠራ ኮሚሽነርነት የምረጡኝ ዘመቻ መርሃግብር ተካሄደ። በመርሃግብሩ ላይ የተገኙት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የአፍሪካ ህብረት…