የትግራይ ክልልን ጨምሮ የሰብአዊ ድጋፍ በሚያስፈልጋቸው አካባቢዎች እየተሰራ ያለው ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል – የሰላም ሚኒስቴር
አዲስ አበባ ፣ ጥር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ክልልን ጨምሮ የሰብአዊ ድጋፍ በሚያስፈልጋቸው አካባቢዎች እየተሰራ ያለው ስራ ተጠናክሮ መቀጠሉን የሰላም ሚኒስቴር ገለጸ።
የሰላም ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል የአስቸኳይ ጊዜ ምላሽ ሰጭ የሚኒስትሮች ኮሚቴ እየተከታተለው የሚገኘውን…