Fana: At a Speed of Life!

ባለፉት ስድስት ወራት ህግን በተላለፉ 46 ድርጅቶች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት ህግን በተላለፉ የንግድ እና የማምረቻ ድርጅቶች ላይ እርምጃ መውሰዱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ባካሄደው ክትትልና ቁጥጥር ህግ ተላልፈው በተገኙ 46 ድርጅቶች ላይ ከማስጠንቀቂያ እስከ…

አያት አደባባይ አካባቢ በሱቆች ላይ የተነሳው እሳት ወደ ሌሎች ሳይስፋፋ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት ምሽት 3:00 ላይ አያት አደባባይ አካባቢ በሱቆች ላይ የተነሳው እሳት ወደ ሌሎች ሳይስፋፋ በቁጥጥር ስር ውሏል ። በሱቆች ላይ የተነሳው የእሳት አደጋ በተደረገው ፈጣን ከፍተኛ ርብርብ የከፋ ጉዳት ሳያደርስ መቆጣጠር ተችሏል። የእሳት…

የሰላም ሚኒስትሯ በኢትዮጵያ ከዓለም ምግብ ድርጅት የኢትዮጵያ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል በኢትዮጵያ ከተባበሩት መንግስታት የዓለም ምግብ ድርጅት የኢትዮጵያ ተወካይ ዶክተር ስቴቨን ኦማሞ ጋር ተወያዩ፡፡ ሚኒስትሯ የዓለም የምግብ ድርጅት ኢትዮጵያ ቀውስ ባጋጠማት ወቅት ሁሉ ከኢትዮጵያ ህዝብና…

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የድጋፍ ሰልፎች በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች ተካሄዱ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የድጋፍ ሰልፎች በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች ተካሄዱ፡፡ የድጋፍ ሰልፎቹ፣ በምስራቅ ሐረርጌ፣ በጉጂ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች እንዲሁም በቢሾፍቱና ሞጆ ከተሞች ነው የተካሄዱት፡፡ ከዚህ ባለፈም በአምቦ፣ ለገጣፎ፣…

ጃፓን በትግራይ ክልል የሰብአዊ ድጋፍና መልሶ የማቋቋም ሂደቱን ለመደገፍ ዝግጁ ናት – በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር

አዲስ አበባ ፣ ጥር 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃፓን በትግራይ ክልል ከተካሄደው የህግ ማስከበር ዘመቻ ጋር በተያያዘ የሰብአዊ ድጋፍና መልሶ የማቋቋም ሂደቱን ለመደገፍ ዝግጁ መሆኗን በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮን ተናገሩ፡፡ የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል በኢትዮጵያ ከጃፓን…

በደቡብ ክልል የ8ኛ ክፍል ፈተና ከወሰዱት መካከል 91 ነጥብ 3 በመቶ ተማሪዎች ወደ ወደ 9ኛ ክፍል ተዛወሩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ትምህርት የ2012 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ማድረጉን የቢሮ ኃላፊ አቶ ማሄ ቦዳ አስታወቁ። በዚህም በሲዳማና በደቡብ ክልል ለፈታና ከተቀመጡ 352 ሺህ 806 ተማሪዎች ውስጥ ወደ 322 ሺህ 136 የሚሆኑት…

337 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሃገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 337 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሃገራቸው ተመልሰዋል። ዛሬ ወደ አገር የተመለሱትን ዜጎች ሁሉም ወንዶች ሲሆኑ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው ለተመላሾቹ…

የፕሮፌሰር ሂሩት ለአፍሪካ ህብረት የትምህርት፣ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ፈጠራ ኮሚሽነርነት የምረጡኝ ዘመቻ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሮፌሰር ሂሩት ወልደማርያም ለአፍሪካ ህብረት የትምህርት፣ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ፈጠራ ኮሚሽነርነት የምረጡኝ ዘመቻ መርሃግብር ተካሄደ። በመርሃግብሩ ላይ የተገኙት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የአፍሪካ ህብረት…