በ6ኛው ጠቅላላ ምርጫ ላይ የሚሳተፉ የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ቅስቀሳቸውን ሀገርን ወደፊት በሚያራምዱ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ሊያደርጉ እንደሚገባ ምሁራን ገለጹ
https://www.youtube.com/watch?v=aMlxU9svPE8
ኢትዮጵያን ከዓለም አቀፍ ጉባኤዎች እና ሁነቶች የቱሪዝም ተጠቃሚ ለማድረግ ያስችላል የተባለው “የማይስ ኢትዮጵያ” የኮንቬንሽን ቢሮ በይፋ…
https://www.youtube.com/watch?v=UtKwqd5-ung
የታላቁ ህዳሴ ግድብ ድርድር ተገቢ በሆነ መልኩ በአፍሪካ ህብረት መሪነት እንዲቀጥል ኢትዮጵያ አሳስባለች- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
https://www.youtube.com/watch?v=BWFQHuI2kDw
በመላው የኦሮሚያ ክልል ዞኖች፣ ወረዳዎችና ከተሞች ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፎች ተካሂደዋል
https://www.youtube.com/watch?v=qip_ZcMcDuM
ባለፉት 24 ሰዓታት 477 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 838 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል
አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 5 ሺህ 605 የላቦራቶሪ ምርመራ 477 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ።
ዶክተር ሊያ በፌስቡክ ገጻቸው እንደገለጹት 838 ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ አገግመዋል፡፡…
ኢትዮጵያና እስራኤል በመረጃና ደህንነት ዘርፍ የጀመሩትን ሁሉን አቀፍ ትብብር አጠናክረው እንደሚቀጥሉ በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር ገለፁ
አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር ራፋኤል ሞራቭ ከብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አቶ ተመሰገን ጥሩነህ ጋር በዛሬው ዕለት ውይይት አድርገዋል።
የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎትና የእስራኤል የመረጃና ደህንነት ተቋም ሞሳድ…
በቦሌ እና ለሚ ኩራ ክፍለ ከተሞች ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ከ732 ሚሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦሌ እና ለሚ ኩራ ክፍለ ከተሞች ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ከ732 ሚሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ።
ባለፉት ወራት በሁሉም ክፍለ ከተሞች ሲዘዋወር የነበረው የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ዋንጫ በመጨረሻም በቦሌ እና ለሚ…
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በመላው ዓለም ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመላው ዓለም ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ጥሪ አቀረቡ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የእናት ሆድ ዥንጉርጉርነት የልጆችዋን መልክና ጠባይ አንድ አይነት እንደማያደርገው ሁሉ፤ ከኢትዮጵያ ማህጸን…
በመዲናዋ ባለፉት ስድስት ወራት 110 የእሳት አደጋዎች ደርሰዋል
አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት በአዲስ አበባ ከተማ 110 የእሳት አደጋዎች መድረሳቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
በአደጋውም የአምስት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ ከ157 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው ንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን ነው ኮሚሽኑ…