Fana: At a Speed of Life!

ኢራን በቀጣዮቹ ሳምንታት የኮቪድ19 ክትባት መስጠት ልትጀምር ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢራኑ ፕሬዚዳንት ሃሰን ሮሃኒ ሃገራቸው በቀጣዮቹ ሳምንታት የኮቪድ19 ክትባት መስጠት እንደምትጀምር አስታወቁ፡፡ ክትባቱ ከፐርሺያኖቹ አዲስ አመት መባቻ ቀደም ብሎ እንደሚጀምርም ገልጸዋል፡፡ በክትባት ዘመቻውም የህክምና ባለሙያዎችና ከፍተኛ…

ብልፅግና ፓርቲ እና የሩሲያው ዩናይትድ ሩሲያ ፓርቲ በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልፅግና ፓርቲ ከሩሲያው ዩናይትድ ሩሲያ ፓርቲ ጋር በጋራ ጉዳዮች ላይ አብሮ መስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱ በኢትዮጵያ እና በሩሲያ መካከል ለዘመናት የዘለቀውን ጥብቅ ወዳጅነት ከግንዛቤ ውስጥ ያስገባ እና በፓርቲ ደረጃ…

በአርብቶ አደር እና በመንግስታት ግንኙነት ፖሊሲ ላይ ትኩረት ያደረገ ስልጠና እየሰጠ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር በአርብቶ አደር እና በመንግስታት ግንኙነት ፖሊሲ ላይ ትኩረት ያደረገ ስልጠና በመስጠት ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡ ስልጠናው ለተቋሙ ከፍተኛ አመራሮች፣ ለልዩ ድጋፍ ቦርድ አባላትና ለተቋሙ ከፍተኛ ባለሙያዎች እየተሰጠ እንገሚገኝም…

የግብርናውን ክፍለ ኢኮኖሚ ለማሻሻል ወደ ተግባር የገባው የሊዝ ፋይናንስ ስርዓት የኢትዮጵያን ነባራዊ ሁኔታ ከግምት ውስጥ ያስገባ ሊሆን እንደሚገባው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርናውን ክፍለ ኢኮኖሚ ለማሻሻል ወደ ተግባር የገባው የሊዝ ፋይናንስ ስርዓት የኢትዮጵያን ነባራዊ ሁኔታ ከግምት ውስጥ ያስገባ ሊሆን እንደሚገባው የግብርና ሚኒስቴር ጠየቀ። የግብርና ሚኒስቴር ከፋይናንስ ተቋማት ጋር በሊዝ ፋይናንስ…

በቀን ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ሊትር የምግብ ዘይት የሚያመርተው ፋብሪካ በመጪው እሁድ ይመረቃል

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ቡሬ ከተማ የሚገኘው በቀን ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ሊትር በላይ የተጣራ የምግብ ዘይት ማምረት የሚችለው የፌቤላ የምግብ ዘይት ፋብሪካ በመጪው እሁድ ተመርቆ ምርቱን ለሀገር ውስጥ ገበያ ለማቅረብ መዘጋጀቱ ተገለፀ። ፋብሪካው 30…

በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሀዲያ ሆሳዕና አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ 11 ኛ ሳምንት ዛሬ ረፋድ በተደረገ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስና ሀዲያ ሆሳዕና 1ለ 1 በሆነ ውጤት ተለያይተዋል። ዳዋ ሁቴሳ ለሃዲያ ሆሳዕና ግቧን ሲያስቆጥር በተመሳሳይ ሄኖክ…

በመቐለ ከተማ ትምህርት የካቲት 1 ቀን ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል በተካሄደው ህግን  የማስከበር እርምጃ እና በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በመቐለ ከተማ ተቋርጦ የነበረው ትምህርት የካቲት 1 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚጀመር የከተማዋ ከንቲባ አስታወቁ። በከተማዋ ትምህርት መጀመሪያ በኮሮና ምክንያት በኋላም…

ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የተደረገው የድጋፍ ሰልፍ ብልጽግና ፓርቲና መንግስት በቀጣይ ስራዎቻቸውን የበለጠ እንዲሰሩ ያነሳሳ ነው – አቶ ሽመልስ…

አዲስ አበባ ፣ ጥር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የተደረገው የድጋፍ ሰልፍ ብልጽግና ፓርቲና መንግስት በቀጣይ ስራዎቻቸውን የበለጠ እንዲሰሩ ያነሳሳ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በኦሮሚያ ክልል…

ባለስልጣኑ በ18 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ስምንት መንገዶችን ለማስገንባት ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን በ18 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ስምንት መንገዶችን ለማስገንባት ስምምነት ተፈራረመ። በዛሬው ዕለት ስምምነት የተፈረመባቸውን መንገዶች ጨምሮ በ2013 ስድስት ወራት ብቻ በ43 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር የሚገነቡ 21 የመንገድ…

በትግራይ ክልል የሰላማዊ ዜጎች ሞትን በተመለከተ የሚወጡ መረጃዎች ያልተረጋገጡና ካልተሳካ የፖለቲካ ፍላጎት የተነሳ የሚለቀቁ ናቸው -መረጃ ማጣሪያ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የሰላማዊ ዜጎችን ሞት በተመለከተ በዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን የሚወጡ መረጃዎች ያልተረጋገጡና ካልተሳካ የፖለቲካ ፍላጎት የተነሳ የሚለቀቁ መሆናቸውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያው አስታወቀ። መረጃ ማጣሪያው ባወጣው መግለጫ…