Fana: At a Speed of Life!

በመተከል ዞን ማረሚያ ቤት ከሁለት ዓመታት በላይ ፍርድ ቤት ያልቀረቡ ተጠርጣሪዎች ተገኙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተቋቋመው የተቀናጀ ግብረ ኃይል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ማረሚያ ቤት ባደረገው ጉብኝት ከሁለት ዓመታት በላይ ፍርድ ቤት ያልቀረቡ ተጠርጣሪዎችን አገኘ። ተጠርጣሪዎቹ ጉዳያቸው ታይቶ በሶስት…

ሱዳን በዳርፉር ያለውን የሰላም ማስከበር ሀይል ደህንነቱና ስርዓቱ ተጠብቆ እንዲወጣ እንድታደርግ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሱዳን በዳርፉር ያለውን የሰላም ማስከበር ሀይል ደህንነቱና ስርዓቱ ተጠብቆ እንዲወጣ እንድታደርግ የተባበሩት መንግስታት ድርጅትና የአፍሪካ ህብረት አሳሰቡ። የተባበሩት መንግስታትና የአፍሪካ ህብረት በጥምረት በሱዳን ዳርፉር ያሰማሩት ሰላም…

በምርጫ ቦርድ ረቂቅ መመሪያዎች ላይ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በምርጫ ቦርድ ረቂቅ መመሪያዎች ላይ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ውይይት አካሄደ፡፡ የቦርዱ ሰበሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ የፓርቲዎቹን መገኘት አመስግነው፤ ፓርቲዎቹ በረቂቅ መመሪያዎቹ ላይ ያላቸውን ገንቢ አስተያየቶች…

የአውሮፓ ህብረትና ብሪታንያ በይፋ ተለያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቋ ብሪታንያ እና የአውሮፓ ህብረት በይፋ ተለያይተዋል፡፡ ሃሙስ ከእኩለ ሌሊት በኋላም ብሪታንያ የአውሮፓ ህብረትን ህግ መከተል ያቆመች ሲሆን፥ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰንም ሃገራቸው ነፃነቷን በእጇ ይዛለች ሲሉ ተደምጠዋል።…

በመተከል ዞን እየተወሰደ ባለው የህግ ማስከበር እርምጃ የታጠቁ ሃይሎች እጃቸውን እየሰጡ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን እየተወሰደ ባለው የህግ ማስከበር እርምጃ በርካታ የታጠቁ ሃይሎች እጃቸውን ለጸጥታ ሃይሉ እየሰጡ መሆኑን በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የተቋቋመው የተቀናጀ ግብረ ኃይል አስታወቀ። የህግ ማስከበርና…

ኢትዮጵያ የጎረቤቶቿን ሰላም የምትመኝ ብቻ ሳትሆን የልጆቿን ህይወት ጭምር እየገበረች ሰላማቸውን የምትጠብቅ ናት – አምባሳደር ሬድዋን

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ የጎረቤቶቿን ሰላምና ብልፅግና የምትመኝ ብቻ ሳትሆን የልጆቿን ህይወት ጭምር እየገበረች ሰላማቸውን የምትጠብቅ መሆኗን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳር ሬድዋን ሁሴን ገለፁ። የአውሮፓውያኑን ዘመን አቆጣጠር ለሚያከብሩ ባስተላለፉት…

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና ሰበታ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ሰበታ ከተማን 3 ለ 2 አሸነፈ፡፡ ለኢትዮጵያ ቡና አቡበክር ናስር ሁለት እንዲሁም ሃብታሙ ታደሰ አንደኛውን ጎል አስቆጥረዋል፡፡ የሰበታ…

ሩሲያ በትግራይ ክልል የተጎዱ መሰረተ ልማቶችን ለመጠገን በሚደረገው ጥረት ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌት ተረኪን ሃገራቸው በትግራይ ክልል የተጎዱ መሰረተ ልማቶችን ወደ ስራ ለመመለስ በሚደረገው ጥረት ድጋፍ እንደምታደርግ አስታወቁ፡፡ አምባሳደሩ መንግስት በትግራይ ክልል ያካሄደውን ህግ የማስከበር እና የህልውና…

በኢትዮጵያና ሩሲያ መካከል ያለው የቆየ ወዳጅነት በኢኮኖሚውም ዘርፍ መሻሻል እንዳለበት ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሞስኮ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ኤክስፕሎር ኢትዮጵያ ከተሰኘው ተቋም ጋር በመተባበር የፈረንጆቹን አዲስ ዓመት ምክንያት በማድረግ በበይነ መረብ ውይይት አካሂዷል። በዚህ ፕሮግራም ላይ የኢትዮጵያና የሩሲያን የንግድ፣ ኢንቨስትመንት፣ የቱሪዝምና የባህል…

የኮሚሽነሮች ዕጩ አቅራቢ ኮሚቴ ስራውን ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽንን በአዲስ መልክ ለማደራጀት በጸደቀው የኮሚሽኑ ማቋቋሚያ ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 1224/2012 መሠረት የኮሚሽነሮች ዕጩ አቅራቢ ኮሚቴ ተሰብስቦ ስራውን ጀምሯል፡፡ በዚህ መሠረት…