የሀገር ውስጥ ዜና በሀረሪ ክልል የበርካታ አቅመ ደካማ ወገኖች የጋራ መኖሪያ ቤት ታድሶ ተመረቀ Meseret Awoke Jan 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል በተለምዶ የድሃ ቤት ተብሎ የሚጠራው ፕሮጀክት ተጠናቆ በዛሬው እለት ተመረቀ። በክልሉ በተለምዶ የድሃ ቤት ተብሎ የሚጠራው የበርካታ አቅመ ደካማ ወገኖች የጋራ መኖሪያ ቤት በ3 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ወጪ እድሳት ተደርጎለት በዛሬው እለት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦንላይን የንግድ ምዝገባ እና ፈቃድ አገልግሎት መስጫ የአሰራር ስርዓትን በይፋ የማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ Meseret Awoke Jan 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኦንላይን የንግድ ምዝገባ እና ፈቃድ አገልግሎት መስጫ የአሰራር ስርዓትን በይፋ የማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ:: የኦንላይን የንግድ ምዝገባ እና ፈቃድ አገልግሎት መስጫ የአስራር ስርዓትን በይፋ የማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ። በአገልግሎት…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን አስመረቁ Meseret Awoke Jan 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን አስመርቀዋል፡፡ የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ መርሀግብሮች ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 59 ተማሪዎቹን ለመጀመሪያ ጊዜ አስመርቋል፡፡ የደብረ ታቦር ዩንቨርሲቲም በ39 ትምህርት ክፍሎች ያሰለጠናቸውን 2 ሺህ 518…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲቲ ዞን የተገነባው የደወሌ ድንበር ተሻጋሪ የጭነት ተሽከርካሪ ማቆያ ተርሚናል ተመረቀ Meseret Awoke Jan 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በሲቲ ዞን አይሻአ ወረዳ የተገነባው የደወሌ ድንበር ተሻጋሪ የጭነት ተሽከርካሪ ማቆያ ተርሚናል ዛሬ ተመርቋል። ተርሚናሉ የትራንስፖርት ሚኒስትር ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ ፣ የፌዴራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዲሳ ያደታ፣ የሶማሌ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀረሪ ክልል ለሲዳማ ክልል አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ Meseret Awoke Jan 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ለሲዳማ ክልል አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ። የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ በዛሬው እለት የሲዳማ ክልላዊ መንግስት ከፍተኛ የልኡካን ቡድን አባላትን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። የሲዳማ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በዓመታዊ የጋራ የስፔስ ኮንፈረንስ ላይ ተሳተፈች Meseret Awoke Jan 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በኢምፕሮቬት የጋራ መድረክ የስፔስ ቴክኖሎጂ አጠቃቀም እና አቅም ላይ አቋማን ገለጸች። የስፔስ ቴክኖሎጂ ጥቅምን በሚመለከት በእስራኤል በተዘጋጀው የበይነ መረብ ስብሰባ ኢትዮጵያ በዘርፉ ሰለምታደርገው የተጠናከረ እንቅስቃሴ ገለጻ አቅርባለች።…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ለ29 ሺህ በላይ ልጃገረዶች የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር መከላከያ ክትባት ማድረስ መቻሉን ወ/ሮ አዳነች አቤቤ አስታወቁ Meseret Awoke Jan 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለ29 ሺህ በላይ ልጃገረዶች የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር መከላከያ ክትባት ማድረስ መቻሉን የከተማዋ ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ አስታወቁ። ወ/ሮ አዳነች በ2013 ዓ.ም 49,093 ለሚሆኑ ልጃገረዶች የማህጸን በር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኤጀንሲው እናቶች ከወሊድ በኋላ ለሚከሰት የደም መፍሰስ አስፈላጊውን ህክምና እስኪያገኙ የመጀመሪያ እርዳታ ለማድረግ የሚያገለግል የህክምና መገልገያ እያሰራጨ… Meseret Awoke Jan 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ እናቶች ከወሊድ በኋላ ለሚከሰት የደም መፍሰስ አስፈላጊውን ህክምና እስኪያገኙ ድረስ የመጀመሪያ እርዳታ ለማድረግ የሚያገለግል የህክምና መገልገያ እያሰራጨ እንደሆነ ገለጸ፡፡ የህክምና መገልገያው ለአፋር፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የጅቡቲ ብሄራዊ ፖሊስ የስራ ሀላፊዎች በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የስራ ጉብኝት አድርገዋል Meseret Awoke Jan 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የጅቡቲ ብሄራዊ ፖሊስ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የስራ ጉብኝት አደረጉ። የጅቡቲ ብሄራዊ ፖሊስ ዋና ዳይሬክተር ኮሎኔል አብዱላሂ አብዲ ፋራህ እና የጅቡቲ ብሄራዊ ፖሊስ የመረጃ ደህንነትና ኢምግሬሽን ሀላፊ ኮሎኔል አብዱልቃድር…
ፋና 90 ኢትዮጵያ ባሏት 54 ዩኒቨርሲቲዎች ተጨባጭ ለውጥ የሚያመጡ ምርምሮችን ማጠናከር እንዳለባት ተገለፀ Feven Bishaw Jan 29, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=-df3SQZ18Wo