Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከተመድ ሰብአዊ መብት ረዳት ዋና ጸሀፊ ኢልዜ ብራንድስ ኬህሪስ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከተመድ ሰብአዊ መብት ረዳት ዋና ጸሀፊ ኢልዜ ብራንድስ ኬህሪስ ጋር ተወያዩ። አምባሳደሩ በትግራይ የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦት እና መሰረተ ልማቶችን መልሶ መጠገን ላይ…

ም/ጠ/ሚ እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የሶማሊያ ፌዴራል መንግሥት የውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ሞሐመድ አብዲራዛቅን ተቀብለው አነጋገሩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የሶማሊያ ፌዴራል መንግሥት የውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብርር ሚኒስትር ሞሐመድ አብዲራዛቅን በቢሮአቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። አቶ ደመቀ ኢትዮጵና ሶማሊያ ጠንካራ ግንኙነት…

ሁለት መቶ ሰማኒያ ሁለት ዜጎች ከሳዑዲ አረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለት መቶ ሰማኒያ ሁለት ኢትዮጵያዊያን ከሳዑዲአረቢያ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል። ወደ አገር የተመለሱትን ዜጎች ሁሉም ወንወዶች ሲሆኑ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቆንስላ ጉዳዮች ዳይረክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ተገኝተው…

በአቶ ተመሥገን ጥሩነህ የሽኝት ዝግጅት የተገኙ የክልል ርእሳነ መሥተዳድሮች መልዕክት አስተላልፈዋል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በባህር ዳር ከተማ በተካሄደው የአቶ ተመሥገን ጥሩነህ የሽኝት ዝግጅት ላይ የተገኙ የክልል ርእሳነ መሥተዳድሮች መልዕክት አስተላልፈዋል። የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ሰው በጠፋበት ሰው ሆነው የተገኙ፣ ብልህ፣ አስተዋይና…

በካናዳ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ከሁለት ሚሊየን የካናዳ ዶላር በላይ ግምት ያለው የሕክምና ቁሳቁስ አበረከቱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በካናዳ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን በሕግ ማስከበር ወቅት ጉዳት ለደረሰባቸው የመከላከያ ሠራዊት አባላት ከ2 ሚሊየን በላይ የካናዳ ዶላር ወጪ የሆነበት የሕክምና ቁሳቁስ አበረከቱ። ድጋፉ መቀመጫውን ካናዳ ባደረገው የኢትዮጵያና የካናዳዊያን ኔትዎርክ…

መገናኛ ብዙሃን አገር ለመገንባት የጀመሩት ተግባር ሊያጠናክሩ ይገባል- ዶክተር ጌታቸው ድንቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መገናኛ ብዙሃን በአገራዊ መሰረታዊ ጉዳዮች ላይ የጋራ መግባባት ለመፍጠርና ያደገች አገር ለመገንባት የጀመሩትን ተግባር ማጠናከር እንደሚገባቸው የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ጌታቸው ድንቁ ተናገሩ፡፡ ዶክተር ጌታቸው በድሬዳዋ…

በማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ዘርፍ የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለመፍታት የሚያግዝ 8 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ተመደበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላው አገሪቱ በማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪው ዘርፍ ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለመፍታት የሚያግዝ 8 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር መመደቡን የፌዴራል አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ማስፋፊያ ባለስልጣን አስታወቀ። ባለስልጣኑ ከካፒታል ዕቃ…