Fana: At a Speed of Life!

በሶማሊያ ከረጅም ዓመታት በኋላ ተመልካቾች የተገኙበት የእግር ኳስ ውድድር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሶማሊያ ከረጅም ዓመታት በኋላ በርካታ ተመልካቾች የተገኙበት የእግር ኳስ ውድድር እያካሄደች ነው። የሶማሊያ ክልሎች የእግር ኳስ ውድድር በሞቃዲሾ እየተካሄደ ይገኛል። የሶማሊያ ክልሎችን የወከሉ የእግር ኳስ ቡድኖች እደረጉት በሚገኘው ጨዋታዎች…

ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ የመንገድ ፣ የወደብ አገልግሎቶችን እና የመኪና ማቆሚያ ጣቢያዎችን ይዘት ለማሻሻል ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ የመንገድ፣ የወደብ አገልግሎቶችን እና የመኪና ማቆሚያ ጣቢያዎችን ይዘት ለማሻሻል ተስማምተዋል፡፡ በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ ከጅቡቲ ወደቦች ዓለም አቀፍ ነፃ የንግድ ቀጠና ሊቀመንበር…

በመቐለ ከተማ የባንክ አገልግሎት ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል መቐለ ከተማ የባንክ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡ ትግራይ ክልል በነበረው ህግ የማስከበር ዘመቻ ተቋርጦ የነበረው የባንክ አገልግሎት በመቐለ ከተማ መጀመሩን የከተማዋ ከንቲባ አቶ አታክልቲ ሀይለስላሴ አስታውቀዋል።…

የ10 ዓመቱ ብሔራዊ የልማት ዕቅድ ሰላምን እና የሕግ የበላይነትን ወሳኝ ግቦች አድርጎ ማስቀመጡ ልዩ ያደርገዋል-ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ10 ዓመቱ ብሔራዊ የልማት ዕቅድ ሰላምን እና የሕግ የበላይነትን ወሳኝ ግቦች አድርጎ ማስቀመጡ ልዩ ያደርገዋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ላይ ÷ልማት ዘላቂ ሰላምን ያመጣል፣ የ10…

በምስራቅ ሀረርጌ ዞን 16 ሺህ አባ ወራዎች ከፀሐይ ብርሃን ሚመነጭ ኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምስራቅ ሀረርጌ ዞን የሚኖ ከተማ 16 ሺህ አባ ወራዎች ከፀሐይ ብርሃን ሚመነጭ ኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ መሆናቸው ተገለጸ። ከዞኑ ዋና ከተማ ሐረር ከ250 ኪሎ ሜትሮች ርቀት ላይ በምትገኘው የሚኖ ከተማ አገልግሎት የጀመረው የፀሐይ ኃይል…

የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል፤ 80 በመቶ ተማሪዎችም ወደ ቀጣዩ ክፍል መዛወራቸው ተገልጿል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል፤ 80 በመቶ ተማሪዎችም ወደ ቀጣዩ ክፍል መዛወራቸው የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ለክልላዊ ፈተና ከተቀመጡ ተማሪዎች መካከልም 80 በመቶ ተማሪዎች ወደ ቀጣይ ክፍል የተዛወሩ ሲሆን ቢሮው…