Fana: At a Speed of Life!

በትግራይ ለሚገኙ 25 ሺህ ኤርትራውያን ስደተኞች የምግብ ድጋፍ እየቀረበ ነው – የዓለም ምግብ ፕሮግራም

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል በሚገኙ መጠለያ ጣቢያዎች ለሚገኙ 25 ሺህ ኤርትራውያን ስደተኞች የምግብ ድጋፍ እየቀረበ መሆኑን በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የዓለም ምግብ ፕሮግራም አስታወቀ። በትግራይ ክልል በሚገኙ ሁለት የመጠለያ ጣቢያዎች ለሚገኙ የኤርትራ…

የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ የመቐለ ጽህፈት ቤት በይፋ ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ በመቐለ የሚገኘውን የፓርቲውን ዋና ጽህፈት ቤት በይፋ ሥራ አስጀመረ። በትግራይ ክልል ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በነጻነት የሚንቀሳቀሱበት ምቹ ሁኔታ መፈጠሩም ተገልጿል። የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት…

ኢትዮጵያ ከሱዳን ጋር ድንበር አካባቢ የተፈጠረውን ችግር ለመቅረፍ የጀመረችውን ጥረት አጠናክራ እንደምትቀጥል ተገለፀ

 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና ሱዳን አዋሳኝ ድንበር የተፈጠረውን ችግር በሰላማዊ መንገድ ለመቅረፍ የተጀመረውን ጥረት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቃባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ አስታወቁ። አምባሳደር ዲና ሙፍቲ…

በፕሪሚየር ሊጉ ድሬዳዋ ከተማ ጅማ አባ ጅፋርን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ ጅማ አባ ጅፋርን 2 ለ0 አሸንፏል፡፡ የድሬዳዋ ከተማን ግብ አስቻለው ግርማ እና ጄኒያስ ናንጄቦ አስቆጥረዋል፡፡ የሊጉ አራተኛ…

የፕላንና ልማት ኮሚሽን ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፕላንና ልማት ኮሚሽን ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጋር ተወያየ። የኢኮኖሚ የልማት ዕቅድ፣ የመሰረተ ልማት ዕቅድ፣ የማህበራዊ ዘርፍ ልማት ዕቅድ፣ የፍትህ ዘርፍና የሕዝብ አገልግሎት ዕቅድ፣ የሰላም ግንባታ እና ቀጠናዊ የጋራ…

ከተማ አስተዳደሩ የ10 ዓመት መሪ ዕቅድላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሄደ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመጭው የ10 ዓመት መሪ ዕቅድ ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል። በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የመንግስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት አስተባባሪ አቶ ጃንጥራር አባይ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ህብረተሰቡ የአፍ እና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭምብሎችን በመጠቀም የጤና ባለሙያዎችን እንዲያግዝ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ህብረተሰቡ የአፍ እና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭምብሎችን በአግባቡ በመጠቀም የጤና ባለሙያዎችን እንዲያግዝ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት የኮቪድ-19 ታማሚዎች ቁጥር በማሻቀብ…

የቤኒሻንጉል ክልል ምክር ቤት የ4 የምክር ቤት አባላትን ያለመከሰስ መብት አነሳ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 6ኛ ዓመት 5ኛ የሥራ ዘመን 6ኛ አስቸኳይ ጉባዔ የአራት የምክር ቤት አባላትን ያለመከሰስ መብት አንስቷል፡፡ ያለመከሰስ መብታቸው የተነሳው 1. አቶ አድጎ አምሳያ 2. አቶ ሽፈራው…

የፑሽኪን አደባባይ – ጎተራ ማሳለጫ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት 50 ከመቶ በላይ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፑሽኪን አደባባይ - ጎተራ ማሳለጫ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት 50 ከመቶ በላይ የግንባታ ስራ መጠናቀቁን የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የግንባታ ፕሮጀክቱን በተያዘው በጀት ለማጠናቀቅ እየተሰራ…

የአቶ ሴኩቱሬ የልጅ ባል አብነት ሃይሉሸዋ በፌደራል ፖሊስ በዋስ እንዲፈታ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአቶ ሴኩቱሬ የልጅ ባል አብነት ሃይሉሸዋ በፌደራል ፖሊስ በዋስ እንዲፈታ ተደረገ፡፡ ግለሰቡ ከህወሓት ፀረ ሰላም ቡድን ጋር ግንኙነት አለው በሚል ተጠርጥሮ ምርመራ ሲደረግበት መቆየቱ ይታወሳል፡፡ ይሁንና ተጠርጣሪው በምስክርነት ዞሮ በዋስ…