Fana: At a Speed of Life!

ለአቶ ተመስገን ጥሩነህ የአሽኛኘት ፕሮግራም ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ ቀን 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ለቀድሞው የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ለአሁኑ የኢትዮጵያ ብሄራዊ የመረጃ ናደህንነት ሀላፊ ዋና ዳይሬክተር ለአቶ ተመስገን ጥሩነህ በአማራ ክልል መንግስት አሽኛኘት ተደርጎላቸዋል። በሽኝት ፕሮግራሙ ላይ የሶማሌ ክልል…

በጃንሜዳ አገር አቋራጭ ሻምፒዮና የኬንያ፣ ሱዳንና፣ ደቡብ ሱዳን አትሌቶች ይካፈላሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  የፊታችን እሁድ በሚካሄደው 38ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል አገር አቋራጭ የሩጫ ውድድር ላይ የኬንያ፣ ሱዳንና፣ ደቡብ ሱዳን አትሌቶ ይሳተፋሉ። ውድድሩ ከሌላው ጊዜ በተለየ መልኩ የቦታ ለውጥ አድርጎ…

የዲፕሎማሲ ስራዎችን በማጠናከር ወዳጅነትን ማብዛት ይገባል-ቋሚ ኮሚቴው

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ጉንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በውጭ ጉዳይ ሚንስቴር የመስክ ምልከታ ባደረገበት ወቅት የተጀመሩት የዲፕሎማሲ ስራዎች ተጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባ ጠቁሟል፡፡ ምክትል ጠቅላይ…

የአፍሪካ ህብረት ተጨማሪ 400 ሚሊየን መጠን ያለው የኮሮና ቫይረስ ክትባት እንደሚያቀርብ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የአፍሪካ ህብረት ለአባል ሃገራቱ የሚሆን ተጨማሪ 400 ሚሊየን መጠን ያለው የኮሮና ቫይረስ ክትባት እንደሚያቀርብ የአፍሪካ በሽታ መከላከያ እና መቆጣጠሪያ ማዕከል /ሲዲሲ/ አስታወቀ፡፡ የማዕከሉ ዳይሬክተር ጆን ንከንጋሶንግ ክትባቱ የሚገኘው…

በአማራ ክልል 7 ከተሞች ወደ ከተማ አስተዳደርነት አደጉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል መሥተዳደር ምክር ቤት የ7 ከተሞችን ደረጃ ሽግግር አፅድቋል። ምክር ቤቱ በአማራ ክልል ከተማ ልማት ቤቶችና ኮንስትራክሽን ቢሮ ተጠንተው የደረጃ ሽግግር እንዲደረግላቸው የቀረቡ 7 ከተሞችን ደረጃ ሽግግር አፅድቋል። ወደ ከተማነት…

በግማሽ ዓመቱ የማዕድን ዘርፉ በእጥፍ ያደገ ሲሆን ኢንዱስትሪና ግብርና ዕቅዳቸውን ማሳካታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በ2013 የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የማዕድን ዘርፍ ከዕቅድ በላይ 198 በመቶ ሲያስመዘግብ፤ የኢንዱስትሪ  88 በመቶ እና ግብርና  76 በመቶ ዕቅዳቸውን ማሳካታቸውን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ይህንን ያለው ከንግድ ማስፋፊያ…

በኦሮሚያ የህዝቦችን ትስስር ለማጠናከር ዘርፈ ብዙ ተግባራት እየተከናወኑ ነው- አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ የህዝቦችን ትስስር ለማጠናከር ዘርፈ ብዙ ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ ። አቶ ሽመልስ አብዲሳ በኦሮሚያ ክልል የህዝቦችን ትስስር ለማጠናከር ከአፋን ኦሮሞና አማርኛ በተጨማሪ…

አንዳችን ለሌላችን እናስፈልጋልን -አቶ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ ፣ ጥር 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር እኛ ኢትዮጵያኖች በጋራ ስንሆን ለእኛ ውበትና ጉልበት ነዉ ሲሉ ተናገሩ። የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር እኛ ኢትዮጵያኖች በጋራ ስንሆን ለእኛ ውበትና ጉልበት ነዉ ፤ አንዳችን…

በአማራ ክልል በአፈር አሲዳማነት በየዓመቱ ከስንዴ ምርት 3 ቢሊየን የሚደርስ ብር  እንደሚታጣ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በአማራ ክልል በአፈር አሲዳማነት በየዓመቱ ከስንዴ ምርት ብቻ እስከ 3 ቢሊዮን ብር የሚገመት ገንዘብ እንደሚታጣ ተገለጸ፡፡ በክልሉ አጠቃላይ ከሚታረሰው መሬት 27 በመቶ የሚሆነው በአፈር አሲዳማነት የተጠቃ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ የአፈር ለምነት…

የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴና የግብርና ሚኒስትር ኡመር ሁሴን ከተመድ የ26ኛው የአየር ንብረት ለውጥ ኮንፈረንስ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴና የግብርና ሚኒስትር አቶ ኡመር ሁሴን ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት /ተመድ/ የ26ኛው የአየር ንብረት ለውጥ ኮንፈረንስ ፕሬዚዳንት አሎክ ሻርማ ጋር በአረንጓዴ ልማት ዙሪያ ተወያይተዋል። ሚኒስትሮቹ ከፕሬዚዳንቱ ጋር…