ዓለምአቀፋዊ ዜና በደቡብ አፍሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር መጨመሩን ተከትሎ አዳዲስ ገደቦች ወጡ Feven Bishaw Dec 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ በሃገሪቱ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር መጨመራቸውን ተከትሎ አዳዲስ ገደቦችን ይፋ አደረጉ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ገደቦቹን ይፋ ያደረጉት በሃገሪቱ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ Feven Bishaw Dec 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት 5 ዓመት 6ኛ የሥራ ዘመን 6ኛ አስቸኳይ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡ ምክር ቤቱ በመተከል ዞን በተፈጠረው የጸጥታ ችግር ህይወታቸውን ላጡ፣ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የህሊና ጸሎት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ትራምፕ በአሜሪካ የደህንነት ኤጀንሲዎች ላይ ከፍ ያለ ጉዳት አድርሰዋል – ጆ ባይደን Tibebu Kebede Dec 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአሜሪካ ደህንነት አስፈላጊ የሆኑ ኤጀንሲዎች በዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰባቸው ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ገለፁ። ጆ ባይደን ወደ ስልጣን ሽግግር በሚያደርጉበት በዚህ ወቅት ከመከላከያ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰላም ሚኒስቴር ከሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ጋር በሚያከናውኗቸው የተግባር እቅድ ላይ ተወያየ Tibebu Kebede Dec 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ከሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ጋር በጋራ በመሆን በሚያከናውኗቸው የተግባር እቅድ ላይ ተወያይተዋል፡፡ የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ሰላማዊ የሆነ ሲቪል ሰራተኛ በመገንባት ህብረተሰቡን ማገልገል የሚችልና ዜጋውን…
ስፓርት ስፖርት በሀገሪቱ የብልፅግና ጉዞ ውስጥ ሁነኛ ቦታ ይዞ እንዲቀጥል ሁሉም ኃላፊነቱን ሊወጣ ይገባል – አቶ ደመቀ መኮንን Tibebu Kebede Dec 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ስፖርት በሀገሪቱ የብልፅግና ጉዞ ውስጥ ሁነኛ ቦታ ይዞ እንዲቀጥል ሁሉም ኃላፊነቱን ሊወጣ እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጥሪ አቀረቡ፡፡ የብሔራዊ ስፖርት ምክር ቤት 1ኛ መደበኛ ስብሰባ ዛሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል በፍትህ ዘርፍ ላይ በሚታዩ ተግዳሮቶች ዙሪያ ከክልሉ የተለያዩ ዞኖች ከተውጣጡ የፍትህ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ Tibebu Kebede Dec 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በኦሮሚያ ክልል በፍትህ ዘርፍ ላይ በሚታዩ ተግዳሮቶች ዙሪያ በክልሉ ከሚገኙ ዞኖች ከተውጣጡ የፍትህ አካላት ጋር ውይይት አደረገ:: በመድረኩ ላይ ከ13 የክልሉ ዞኖች የተውጣጡ የከፍተኛ ፍርድ …
ፋና 90 ዓመታዊዉ የቁልቢ ገብርዔል ንግስ በዓል አከባበር Abrham Fekede Dec 28, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=B6v9VN076aQ
ፋና 90 አምና በስፋት የተጀመረው የበጋ ስንዴ መስኖ ልማት ተስፋ ሰጪ መሆኑ ተነግሯል፤ በዘንድሮው ዓመት በሚመረተው የበጋ ስንዴ መስኖ ደግሞ ከውጭ የሚገባውን በግማሽ… Abrham Fekede Dec 28, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=-yGorgzKilk
ፋና 90 የዴሞክራሲ ተቋማት ገለልተኛነት ከለውጡ ወዲህ Abrham Fekede Dec 28, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=0zaIabMQLlk
ፋና 90 “ወደ ትምህርት ቤት እንመለስ” ንቅናቄ Abrham Fekede Dec 28, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=G3DHeIdyWsA