የሀገር ውስጥ ዜና በሀገር አቀፍ ደረጃ የማህጸን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት እየተሰጠ ነው Tibebu Kebede Jan 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የማህጸን በር ካንሰር በሽታ መከላከያ ክትባት ከጥር 17 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ከጋምቤላና ከቤኒሻንጉል ክልል በስተቀር በመላ ሃገሪቱ ዕድሜያቸው 14 ዓመት ለሆናቸው ሴት ልጃገረዶች እየተሰጠ ነው፡፡ የጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀው የማህጸን በር…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 6 ወራት 435 ኪ.ሜ የመንገድ ግንባታና የጥገና ስራዎች መከናወናቸውን የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ Tibebu Kebede Jan 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 6 ወራት 435 ኪ.ሜ የመንገድ ግንባታና የጥገና ስራዎች መከናወናቸውን የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ባለስልጣኑ በግማሽ ዓመት ልዩ ልዩ የግንባታና የጥገና ስራዎች 435 ኪ.ሜ በማከናወን የእቅዱን 88 በመቶ ማሳካቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና ቋሚ ኮሚቴዎች ተቋማት ችግሮችን ለመፍታት በቅንጅት ሊሰሩ እንደሚገባ አሳሰቡ Abrham Fekede Jan 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተፈጥሮ ሀብት፣ መስኖና ኢነርጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት እና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በቅንጅት እንዲሰሩ አሳስቧል፡፡ ቋሚ ኮሚቴው የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥና መሰል…
የሀገር ውስጥ ዜና የሽሮ ሜዳ-ቁስቋም መንገድ ፕሮጀክት አስፋልት ንጣፍ በመጠናቀቅ ላይ ነው Meseret Demissu Jan 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የሽሮ ሜዳ - ቁስቋም ክፍል አንድ መንገድ ፕሮጀክት የአስፋልት ማልበስ ስራ በመጠናቀቅ ላይ መሆኑን የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ። ባለስልጣኑ በራስ ኃይል እየተከናወነ የሚገኘው ይህ የፕሮጀክቱ ክፍል 633 ሜትር ርዝመትና ከ30 እስከ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያውያንን ለመመገብ ቀን ከሌት የሚተጉ አርሶ አደሮችን አመሰገኑ Meseret Demissu Jan 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያውያንን ለመመገብ ቀን ከሌት የሚተጉ አርሶ አደሮችን አመስግነዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ላይ÷በየማሳው ያለ መታከት በመትጋት ሊመግቡን ደፋ ቀና የሚሉ ጀግኖቻችን ምስጋና ይገባቸዋል ብለዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ባቡሮች በየፌርማታው የሚደርሱበትን ጊዜ ለማሳጠር መስመር ላይ የሚገኙ የመንገደኛ እና የመኪና ማቋረጫዎችን ማስወገድ እንደሚገባ ተገለጸ Abrham Fekede Jan 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባቡሮች በየፌርማታው የሚደርሱበትን ጊዜ ወደ 6 ደቂቃ ለማሳጠር መስመር ላይ የሚገኙ የመንገደኛ እና የመኪና ማቋረጫዎችን ማስወገድ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ አቶ ሙሉቀን ተፈራ እንደገለጹት፣ ለባቡር…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል ከ33 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ ሶስት የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመርቀው ለአገልግሎት በቁ Abrham Fekede Jan 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በጋምቤላ ክልል በመንገሺና በዲማ ወረዳዎች ከ33 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ ሶስት የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት በቅተዋል፡፡ የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ላክዴር ላክባክ የውሃ ፕሮጀክቶቹን በመረቁበት…
የሀገር ውስጥ ዜና የጌዴኦ ብሔር ዘመን መለወጫ ዳራሮና የምስጋና በዓል መከበር ጀመረ Meseret Demissu Jan 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጌዴኦ ብሔር ዘመን መለወጫ ዳራሮና የምስጋና በዓል የገዳ ሥርዓቱ መቀመጫ በሆነው ቡሌ ወረዳ አጋምሳ ቀበሌ ኦዳ ያአ ላይ መከበር ጀምሯል፡፡ የጌዴኦ ብሄር የገዳ መሪ ምርጫ የዴሞክራሲ ሥርዓት ዳብሮ ከትዉል ወደ ትዉልድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለስምንት ወራት ተስተጓጉሎ የነበረው የአዋሽ – ኮምቦልቻ – ሀራ ገበያ የባቡር መስመር ዝርጋታ ስራ ተጀመረ Tibebu Kebede Jan 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከካሳ ክፍያ ጋር በተያያዘ ተስተጓጉሎ የነበረው የአዋሽ - ኮምቦልቻ - ሀራ ገበያ የባቡር መስመር ዝርጋታ ፕሮጀክት ችግሩ ተፈትቶ ስራው የቀጠለ መሆኑን የፕሮጀክቱ ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር አብዱልከሪም መሃመድ ገለጹ። የፕሮጀክቱ አካል የሆነውና…
የሀገር ውስጥ ዜና 500 ትምህርት ቤቶችን ያቀፈ የትምህርት ቤት የምገባ ፕሮጀክት ይፉ ሆነ Abrham Fekede Jan 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የትምህርት ሚኒስቴር ከህፃናት አድን ድርጅት ጋር በጋራ በመሆን 500 ትምህርት ቤቶችን ያቀፈ የትምህርት ቤት የምገባ ፕሮጀክት ይፉ አደረገ። በዚህ ሀገር በቀል የትምህርት ቤቶች የምገባ ፕሮጀክት ከ163ሺህ በላይ ተማሪዎች የምገባው አካል እንደሚሆኑ…