Fana: At a Speed of Life!

ባለፉት 24 ሰዓታት 451 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 1 ሺህ 24 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 639 የላቦራቶሪ ምርመራ 451 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ዶክተር ሊያ በፌስቡክ ገጻቸው እንደገለጹት 1 ሺህ 24 ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ…

በአፋር ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታ እንዲመለሱ የቤት ለቤት ቅስቀሳ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአፋር ከ17ሺህ በላይ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ገበታ ለመመለስ የቤት ለቤት ቅስቀሳና ምዝገባ እየተካሄደ መሆኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ሀላፊ አቶ መሀመድ ሐመዱ በክልሉ ከ1 ሺህ በላይ ትምህርት ቤቶች ከ166 ሺህ በላይ…

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ከመቐለ ከተማ ወጣቶች ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዛሬ ከመቐለ ከተማ ወጣቶች ጋር ተወያይቷል፡፡ ጊዜያዊ አስተዳደሩ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የሚያደርገውን ውይይት አጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ በውይይቱ ላይ የኢኖቬሽንና የቴክኖሎጂ…

የአውሮፓ ህብረት የኮሮና ቫይረስ ክትባት ዘመቻ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በወረርሽኙ ከተጠቁት አህጉራት መካከል አንዱ የሆነው የአውሮፓ ህብረት የኮሮና ቫይረስ ለመከላከል የሚረዳውን የክትባት ዘመቻ በይፋ ጀምሯል፡፡ የአውሮፓ ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ኡርሱላ ቮን ደር ሊየን በትናትናው ዕለት ለ27ቱ አባል ሃገራት የሚውል…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል 8 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር የሚገመት የምግብ እህል ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለቤኒሻንጉል  ጉምዝ ክልል 8 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር የሚገመት የምግብ እህል ድጋፍ አደረገ። ድጋፉን የከተማ አስተዳደር የከንቲባ የህዝብ አደረጃጀት አማካሪ አቶ ሺሠማ ገብረ ስላሴ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከፍተኛ…

ምክር ቤቱ በአምስት ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ ላይ ውይይት አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአምስት ዓመት መሪ ዕቅድ ቀርቦ ውይይት ተካሄደበት፡፡ ውይይቱ የተካሄደው በጅግጅጋ የፌደራል የዲሞክራሲ ተቋማት የጋራ ምክክር መድረክ ላይ ነው ተብሏል፡፡ በቀጣዮቹ 5 ዓመታትም ለማከናወን ያቀዳቸውን…

አቶ አዲሱ አረጋና የስፖርት ቤተሰቦች ሱሉልታ የሚገኘውን የኦሮሚያ ስፖርት አካዳሚ ግንባታ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ አቶ አዲሱ አረጋና የስፖርት ቤተሰቦች ሱሉልታ የሚገኘውን የኦሮሚያ ስፖርት አካዳሚ ግንባታ ጎበኙ። የስፖርት አካዳሚዊ ግንባታ 90 በመቶ ደርሷል። ግንባታው ከተጀመረ…

የጋምቤላ  ክልላዊ መንግሥት በመተከል ዞን በንጹኃን ላይ የተፈጸመውን ጭፍጨፋ አወገዘ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጋምቤላ ክልላዊ መንግሥት በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን በንጹኃን ላይ የተፈጸመውን ጭፍጨፋ አወገዘ። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን በጥፋት ቡድኖች ማንነትን ባነጣጠረ መልኩ በንጹሃን ዜጎች…

በሀዋሳ ከተማ የመጀመሪያ የሆነው የዘይት መጭመቂያ ፋብሪካ ሊገነባ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ የመጀመሪያ የሆነው የዘይት መጭመቂያ ፋብሪካ ሊገነባ ነው። ፋብሪካውን የሚያስገነባው አማ ቢዝነስ ግሩፕ ሲሆን ÷ ለሚያስገነባው ኘሮጀክት የፌደራል እና የክልል…

ከተማ አስተዳደሩ የመከላከያ ሰራዊት የህግ ማስከበር ተልዕኮን ለማገዝ አስተዋጽዎ ላበረከቱ የአፋር ክልል የፀጥታ ሀይሎችና ለአካባቢው ነዋሪዎች የምግብ ቁሳቁስ…

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሀገር መከላከያ ሰራዊት የህግ ማስከበር ተልዕኮውን ለማገዝ አስተዋጽዎ ላበረከቱ የአፋር ክልል የፀጥታ ሀይሎችና በአካባቢው ለሚገኙ ነዋሪዎች የምግብ ቁሳቁስ አበረከተ። የአዲስ አበባ ከተማ…