Fana: At a Speed of Life!

አዋሽ ባንክ ለአነስተኛ መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ልዩ የባንክ አገልግሎት ማዘጋጀቱን ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዋሽ ባንክ አነስተኛ መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ልዩ የባንክ አገልግሎት ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ ይህም ኢንተርፕራይዞች ስራቸውን በተሻለ ሁኔታ ለመስራት እና ውጤታማ ለመሆን እንደሚያስችላቸው ነው ባንኩ የገለፀው በመሆኑም በዘርፉ የተሰማሩ…

ስራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁት አምባሳደር ተፈሪ ከደቡብ ሱዳን የውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የስራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁት በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር  ተፈሪ ታደሰ የደቡብ ሱዳን የውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር  ቢያትሪስ ዋኒ ኖህ ጋር ተወያዩ። ሚኒስትሯ ቢያትሪስ ዋኒ-ኖህ ኢትዮጵያ የደቡብ ሱዳን እውነተኛ አጋር…

ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ከስደት ለተመለሱ 140 ዜጎች የስራ እድል አመቻቸ 

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን ከስደት ለተመለሱ 140 ዜጎች የሥራ እድል ማመቻቸቱን አስታወቀ። ዩኒቨርሲቲው ከአለም አቀፍ የፍልሰት ድርጅት (አይኦኤም) ጋር በመተባበር የስደት ተመላሾች የስራ እድል እንዲያገኙ እያከናወነ ያለውን ሥራ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት አምባሳደሮችና ከሀገራቱ ተወካዮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት አምባሳደሮችና ከሀገራቱ ተወካዮች ጋር ተወያዩ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን ከህብረቱ አምባሳደሮችና ከሃገራቱ ተወካዮች ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ነው የተመካከሩት፡፡…

በአፋር ክልል በሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ የ 71 ባለሀብቶች ፍቃድ ተሰረዘ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ የ71 ባለሀብቶችን ፍቃድ መሰረዙን የአፋር ክልል የኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ። በክልሉ ኢንቨስትመንት ላይ የመከረ መድረክ ትናንት በሰመራ ከተማ ተካሂዷል። በኮሚሽኑ የኢንቨስትመንት ማበረታቻና መረጃ ዳይሬክተር አቶ…

የእነ አቶ ጃዋርን የእምነት ክህደት ቃል ለመቀበል ፍርድ ቤቱ በድጋሚ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የእነ አቶ ጃዋር መሀመድን የእምነት ክህደት ቃል ለመቀበል ፍርድ ቤቱ በድጋሚ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል። በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የህገ መንግስትና የጸረ ሽብር ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ዛሬ በሰጠው ቀጠሮ መሰረት ተሰይሞ የነበረው…

በ6ኛው ሃገራዊ ምርጫ  አሸናፊው ሃሳብ ብቻ የህዝብ ውክልና ሊያገኝ እንደሚገባ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተናገሩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ6ኛው ሃገራዊ ምርጫ ሰላማዊ በሆነ መልኩ ያሸነፈ ሃሳብ ብቻ የህዝብ ውክልና ሊያገኝ እንደሚገባ ከፋና ቴሌቪዥን ጋር ቆይታ ያደረጉ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተናገሩ ። ከፋና ቴሌቪዥን ጋር ቆይታ ያደረጉ የአብን፣ የኢዜማና ትዴፓ ፓርቲዎች…

በይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ምርቶች ማቀነባበርያ ኢንዱስሪ ፓርክ የተሰማሩ ባለሀብቶች ከማህበራት ጋር ትስስር መፍጠራቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ምርቶች ማቀነባበርያ ኢንዱስሪ ፓርክ የውጭ ምንዛሪ ግኝት ላይ የሚኖረው አስተዋፅኦ ከፍተኛ ነው ተባለ፡፡ ኢንዱስትሪ ፓርኩ የሚጠቀምባቸው ከ90 ከመቶ በላይ የሚሆኑትን ግብዓቶች የሀገር ውስጥ ምርችን የሚጠቀም በመሆኑ…

ለአስም ታማሚዎች የህክምና አገልግሎት የሚውሉ የ150 ማሽኖች የድጋፍ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአስም ታማሚዎች የህክምና አገልግሎት የሚውሉ የ150 ማሽኖች የድጋፍ ስምምነት ተፈረመ። የጤና ሚኒስቴር ከአስትራዜኒክ ሶሳይቲት ጋር ያደረገጉት ስምምነት በከፍተኛ የአስም ህመም ላይ ለሚገኙ ዜጎች ህክምናውን በቀላሉ እንዲያገኙ የሚያደርግና…

መንግስት ለነዳጅ 24 ቢሊየን ብር ባለፉት ሁለት ዓመታት ድጎማ ማድረጉ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2013 በጀት አመት የጥር ወር የነዳጅ ዋጋ ላይ መጠነኛ ክለሳ ማድረጉን ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የአለም የነዳጅ ዋጋ ጭማሬን ተከትሎ በጥር ወር የነዳጅ ምርት አቅርቦት ላይ መጠነኛ የዋጋ ክለሳ መደረጉን በሚኒስቴሩ የንግድ ዕቃዎች…