Fana: At a Speed of Life!

መንግስት ለነዳጅ 24 ቢሊየን ብር ባለፉት ሁለት ዓመታት ድጎማ ማድረጉ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2013 በጀት አመት የጥር ወር የነዳጅ ዋጋ ላይ መጠነኛ ክለሳ ማድረጉን ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የአለም የነዳጅ ዋጋ ጭማሬን ተከትሎ በጥር ወር የነዳጅ ምርት አቅርቦት ላይ መጠነኛ የዋጋ ክለሳ መደረጉን በሚኒስቴሩ የንግድ ዕቃዎች…

ንግድ ቢሮ በዘይት ዋጋ ላይ ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ እየወሰደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በዘይት ዋጋ ላይ ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ መውሰድ መጀመሩን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ አከበረኝ ውጋገን በቅርቡ በዘይት  ዋጋ ላይ የተከሰተው የዋጋ ጭማሪ ምክንያታዊ…

በአማራ ክልል የነዳጅ አቅርቦትና ስርጭት እጥረትን ለመቅረፍ እንደሚሰራ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በተደጋጋሚ የሚታየውን የነዳጅ አቅርቦትና ስርጭት እጥረት ለመቅረፍ ከባለድርሻ አካላት ጋር የአማራ ክልል ንግድና ገቢያ ልማት ቢሮ ውይይት አካሄደ ። በውይይቱ  የክልል የንግድና ገቢያ ልማት ሀላፊዎች፣ የመንገድና ትራንስፖርት ቢሮ…

የፋይናንስ ተቋማት ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ለሳይበር ደህንነት ትኩረት ሊሰጡ እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋይናንስ ተቋማት ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ለሳይበር ደህንነት ትኩረት ሊሰጡ እንደሚገባ ተገለጸ። የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ (መደኤ) ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ጋር በመተባበር ለፋይናንስ ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች በሳይበር ደህንነት ዙሪያ  …

በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ እና በአየር ኃይል መካከል ያለው ትብብር በቴክኖሎጂ ሽግግር ረገድ የተለያዩ ዕድሎችን እንደሚፈጥር ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ እና በኢትዮጵያ አየር ኃይል መካከል ያለው ትብብር በቴክኖሎጂ ሽግግር ረገድ የተለያዩ ዕድሎችን እንደሚፈጥርና እንዲሁም በዘርፉ ያለውን ደህንነት እንደሚያስጠብቅ ተገለጸ፡፡ ይህንን ያሉት የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና…

የኦሮሚያ ክልል የዓድዋን በዓል በክልሉ በሚገኙ ሁሉም ዞኖች እና ከተሞች የሚያከብር መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ 125ኛውን የዓድዋ የድል በዓል ለማክበር ዝግጅት መጀመሩን የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አስታወቀ፡፡ በኦሮሚያ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ አቶ…

የዓለም አቀፉ የንፁሃን የጅምላ ዘር ጭፍጨፋ ሰለባዎች ቀን በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ የንፁሃን የጅምላ ዘር ጭፍጨፋ ሰለባዎች ቀን በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው። ይህ ዕለት በዓለም አቀፍ ደረጃ መከበር የጀመረወ ከዛሬ 76 ዓመት በፊት በአዶልፍ ሒትለር መልሚ የጀርመን የበላይነት አቀንቃኝ ናዚ ቡድን በአይሁዳውያን ላይ…

በመተከል ዞን ከፀረ ሰላም ሀይሎች ጋር የሚሰሩ የጸጥታ ሃይል አባላት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ማሳሰቢያ ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን የተጣለባቸውን የህዝብ አደራ ችላ በማለት የሽፍታውን እንቅስቃሴ እያገዙ 'በሁለት ቢላዋ የሚበሉ' የጸጥታ መዋቅሩ አባላት አካሄዳቸውን ማስተካከል እንዳለባቸው ማሳሰቢያ ተሰጠ። በፌዴራል መንግስት የተቋቋመው…

በቤንች ሸኮ ዞን ጉራ ፈርዳ ወረዳ በኦዲት ከ1ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ የተጭበረበረ ገንዘብ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በቤንች ሸኮ ዞን ጉራ ፈርዳ ወረዳ በተደረገው የኦዲት ሾል ከ1ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ የተጭበረበረ ገንዘብ መገኘቱ ተገለጸ። የኦዲት ሾል የተሰራበት የገቢዎች ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የገቢ አሰባሰብ ባለሙያዎች ብቻ ከ1ነጥብ 4 ሚሊየን ብር…

በአማራ ክልል ውስብስብ መሬት ነክ ችግሮችን በቀላሉ ለመምራት፣ ሕገወጥነትን ለመከላከልና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት እየሠራ መሆኑን ኤጄንሲው አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመረጃ አያያዝ ችግር የሚፈጠሩ ውስብስብ መሬት ነክ ችግሮችን በቀላሉ ማስቀረት የሚያስችል አዲስ አሠራር ወደ ተግባር እያስገባ መሆኑን የአማራ ክልል የከተማ መሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጄንሲ አስታውቋል፡፡ አሰራሩ እያንዳንዱን የከተማ መሬት…