Fana: At a Speed of Life!

የደቡብ ክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በሀዲያ ዞን ሻሾጎ ወረዳ ያልተጠናቀቁ ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የደቡብ ክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በሀዲያ ዞን ሻሾጎ ወረዳ በዶኢሻ ከተማ በ2010 ዓ.ም በዋን ዋሽ አማካኝነት ለከተማው ህዝብ አገልግሎት ይሰጣል በሚል የተቆፈረውን የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ጎብኝተዋል፡፡ የሻሾጎ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ተስፋዬ…

በሱሉልታ ወረዳ የደርባ ከተማና የአካባቢዋ ነዋሪዎች ኦነግ ሸኔን አወገዙ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በፊንፊኔ ዙሪያ የኦሮሚያ ልዩ ዞን ሱሉልታ ወረዳ ነዋሪዎች ኦነግ ሸኔን አወገዙ፡፡ በሱሉልታ ወረዳ የደርባ ከተማና የአካባቢዋ ነዋሪዎች ባካሄዱት ሰልፍ ኦነግ ሸኔን አውግዘዋል፡፡ ሰልፈኞቹ የተለያዩ መፈክሮችን ይዘው የወጡ ሲሆን የቡድኑን ህገወጥ…

የሰሜንና ምዕራብ ኢትዮጵያ ተጎራባች ክልሎች የምክክር መድረክ በባህር ዳር ይካሄዳል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜንና ምዕራብ ኢትዮጵያ ተጎራባች ክልሎች የምክክር መድረክ ነገ በባህር ዳር ከተማ ይካሄዳል ። የሰሜንና ምዕራብ ኢትዮጵያ ተጎራባች ክልሎች የጋራ የምክክር እና የትብብር ፎረም ነገ ''መልካም ጉርብትና ለኢትዮጵያ ብልጽግና'' በሚል መሪ ሀሳብ…

ሱዳን በአባይ ወንዝ ላይ 18 ኪሎ ሜትር ቦይ በመስራት 170 ሺህ ሄክታር መሬት በመስኖ ልታለማ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሱዳን በአባይ ወንዝ ላይ 18 ኪሎ ሜትር የሚረዝም ቦይ በመስራት 170 ሺህ ሄክታር መሬት በመስኖ ልታለማ ነው። በሰሜን ምስራቅ ሱዳን ኑቢያ በርሃ እጅግ ሰፊ በርሃማን ስፍራ ዳል ግሩፕ የተሰኘ ድርጅት በመስኖ ለማልማት እየተንቀሳቀሰ እንደሚገኝ…

ዶ/ር ፍፁም አሰፋ በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ከሆኑት ኢቶ ታካኮ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ጥር 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፕላንና ልማት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶክተር ፍፁም አሰፋ በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ከሆኑትን ኢቶ ታካኮ ጋር ተወያዩ። በወቅቱም በኢትዮጵያ ለጃፓን ባለሃብቶች ያሉ የኢንቨስትመንት እድሎችን እና የቴክኖሎጂ ሽግግር ትብብር ዕድሎች ላይ ውይይት…

ባይደን ከፑቲን ጋር ኒውክሌርን ጨምሮ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የአሜሪካው አዲሱ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ከሩሲያ አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን ጋር ባደረጉት የመጀመሪያ የስልክ ውይይት ኒውክሌርን ጨምሮ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡ ባይደን በውይይታቸው የሀገሪቱ የተቃዋሚ አመራር የሆኑት የአሌክሲ ናቫልኒይ ጉዳይም…

አምባሳደር ፕ/ር አድማሱ በኢንዶኔዢያ የቱኒዚያ አምባሳደር ጋር በወቅታዊ ጉዳይ መከሩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዶኔዚያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፕሮፌሰር አድማሱ ፀጋየ ከቱኒዚያ አምባሳደር  ርያድ ድሪዲ ጋር በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መከሩ። በዚህ ወቅት አምባሳደር አድማሱ ለቱኒዚያው አቻቸው  መንግስት በትግራይ ክልል የህግ የበላይነት ለማስከበር…

ኢትዮጵያ እና ኢንዶኔዢያ በአበባ ምርት በጋራ ለመስራት ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኢንዶኔዢያ በአበባ ምርት በጋራ ለመስራት ተወያዩ፡፡ በቪዲዮ ኮንፍረንስ የተካሄደውን ውይይት ያዘጋጁት በጃካርታ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከኢንዶኔዢያ የአበባ ምርት አመቻች ማህበር ጋር ሲሆን በኢትዮጵያ ስላለው የዘርፉ ልማት ማብራሪያ…

አምባሳደር ሂሩት ዘመነ ከአውሮፓ ህብረት ፓርላማ የስራ ኃላፊዎች ጋር መከሩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤልጂየም፣ ሉክሰምበርግ እና የአውሮፓ ህብረት ተቋማት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሂሩት ዘመነ ከአውሮፓ ህብረት የስራ ኃላፊዎች ጋር መከሩ፡፡ በውይይቱም አምባሳደሯ በትግራይ ክልል ስለተካሄደው የህግ ማስከበር፣ በክልሉ…

ሁለት መቶ ዘጠና ሶስት ዜጎች ከሳዑዲ አረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለት መቶ ዘጠና ሶስት ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ። ዛሬ ጥር 18 ቀን 2013 ዓ.ም ሁለት መቶ ዘጠና ሶስት  ኢትዮጵያዊያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል። በዛሬ ዕለት ወደ አገር ቤት የተመለሱት ዜጎች…