ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ በመደመር መፅሃፍ ገቢ የሚገነቡ ትምህርት ቤቶችን የመሰረተ ድንጋይ ማስቀመጥ ጀመሩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ በመደመር መፅሃፍ ገቢ የሚገነቡ የሁለተኛ ዙር ትምህርት ቤቶችን የመሰረተ ድንጋይ ማስቀመጥ ጀመሩ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በመደመር መፅሃፍ ገቢ ትምህርት ቤቶች በሌሉባቸው አካባቢዎች የቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት…