የሀገር ውስጥ ዜና ከሳዑዲ አረቢያ በሳምንቱ 1 ሺህ ኢትዮጵያውያንን የመመለስ ስራ ተጀመረ Tibebu Kebede Jan 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ከሳዑዲ አረቢያ በሳምንቱ 1 ሳምንቱ ኢትዮጵያውያንን የመመለስ ስራ መጀመሩን በሀገሪቱ ያለው የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ። ወደ ሳዑዲአረቢያ ህጋዊ ባልሆኑ መንገዶች ሲገቡ ተይዘው በሳዑዲ አረቢያ የተለያዩ የስደተኞች ማቆያ ጣብያ ውስጥ የሚገኙና ላለፉት…
የሀገር ውስጥ ዜና አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከ4 ሺህ 858 በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ Meseret Awoke Jan 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለ33ኛ ጊዜ ከ4 ሺ ህ858 በላይ ተማሪዎችን አስመርቋል፡፡ ዩኒቨርሲቲው በመጀመሪያ ዲግሪ ፣በሁለተኛ ድግሪና በሶስተኛ ድግሪ መርሃ ግብር በመደበኛና መደበኛ ባልሆነ ፕሮግራም ትምህርታቸውን ያጠናቀቁትን ነው ያስመረቀው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሠርግ ማድመቂያ በሚል በተተኮሰ ጥይት የሁለት አጃቢዎች ህይወት አለፈ Meseret Demissu Jan 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ለሠርግ ማድመቂያ በሚል በተተኮሰ ጥይት የወንድ ሙሽራው ሁለት አጃቢዎች ህይወታቸው ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የወረዳው ፖሊስ ጽህፈት ቤት ሃላፊ ዋና ኢንስፔክተር መሳፍንት አባይ ለኢዜአ እንደተናገሩት አጃቢዎቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሁሉም ዘርፎች እንዲያድጉ ከተፈለገ ለትራንስፖርት ዘርፉ መዘመን ትኩረት ሊሰጥ ይገባል-አቶ ደመቀ መኮንን Meseret Demissu Jan 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሁሉም ዘርፎች እንዲያድጉ ከተፈለገ ለትራንስፖርት ዘርፉ መዘመን ትኩረት ሊሰጥ እንደሚገባ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትርና የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚንስትርና የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ ይህንን ያሉት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለስራ ጉብኝት ወደ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ አቀኑ Meseret Awoke Jan 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለስራ ጉብኝት ወደ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ አቀኑ፡፡ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በኮንጎ ቆይታቸው በሁለትዮሽ፣ ቀጠናዊና አህጉራዊ ጉዳዮች ከሀገሪቱ ባለስልጣናት ጋር እንደሚመክሩ ኢብኮ ዘግቧል፡፡ ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአለም በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 100 ሚሊየን አለፈ Meseret Awoke Jan 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በአለም ዙሪያ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 100 ሚሊየን ማለፉ ተሰምቷል፡፡ እስካሁን በአለም አቀፍ ደረጃ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ100 ሚሊየን 286 ሺህ 700 በላይ ሆኗል፡፡ በቫይረሱ ሳቢያ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥርም 2…
ፋና 90 የወጣቶች የፖለቲካና ኢኮኖሚ ተሳትፎ በኢትዮጵያ Abrham Fekede Jan 25, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=4OiG1Xb17mY
ፋና 90 ባህር ዳር ዩንቨርስቲ ለወራት ተቋርጦ የነበረውን የመማር ማስተማር ስራ ቀጥሏል Abrham Fekede Jan 25, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=DgKDzFr9Wt0
ፋና 90 የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የጥፋት ሃይሎችን እግር በእግር ተከትሎ በቁጥጥር ስር በማዋል ለሚመለከተው የፍትህ ተቋም እንዲቀርቡ ማድረጉን ገለጸ Abrham Fekede Jan 25, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=tq8Wr4pB808
ፋና 90 የኦሮሚያና ሶማሌ ክልል የጋራ ልማትን ለማስጠበቅና ሰላምን ለማረጋገጥ የሚያስችል የ5 ዓመት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመዋል Abrham Fekede Jan 25, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=6DA6WrSisnM