የአስር ዓመት የልማት እቅድ በሁሉም ዘርፍ ስኬታማ እንዲሆን የትራንስፖርት ዘርፉን በቀዳሚነት ማዘመን ያስፈልጋል- አቶ ደመቀ መኮንን
አዲስ አበባ ፣ ጥር 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የጀመረችው የአስር አመት የልማት እቅድ በሁሉም ዘርፍ ስኬታማ እንዲሆን የትራንስፖርት ዘርፉን በቀዳሚነት ማዘመን እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትርና የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ።
የትራንስፖርት ዘርፉ የአስር አመታት…