Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያዊቷ የአሥር አመት ታዳጊ አፍሪካን ኮድ ውድድር አሸናፊ ሆነች

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአስር አመት ታዳጊ የሆነችው ኢትዮጵያዊቷ ሶልያና ግዛው አፍሪካን ኮድ (AfriCANCode) በተሰኘው ውድድር የ2020 አሸናፊ ሆናለች፡፡ ሶልያና በዚህ ውድድር አሸናፊ የሆነችበት  ማትስቴይንመንት (Mathstainement) የተሰኘ ፕሮጀክት መሆኑን…

21 ሺህ 695 የጋራ መኖርያ ቤቶችና ከ13 ሚሊየን በላይ ካሬ መሬት በህገወጥ መንገድ መያዛቸው መረጋገጡን ወ/ሮ አዳነች ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ከመሬት ወረራና ባለቤት አልባ ህንፃዎች እንዲሁም ከኮንዶሚኒየምና የቀበሌ ቤቶች ዙሪያ የተደረገ የማጣራት ውጤት ላይ መግለጫ እየሰጡ ነው። በመግለጫቸውም  በአጠቃላይ በከተማችን 13…

የብሔራዊ በጎ ፈቃድ ማህበረሰብ አገልገሎት ሥልጠና በድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ መሠጠት ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 18 ፣ 2013  (ኤፍ.ቢ.ሲ)  በሀገር አቀፍ ደረጃ  የተዘጋጀው ብሔራዊ በጎ ፈቃድ ማህበረሰብ አገልገሎት ሥልጠና በድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ መሠጠት ተጀምሯል። ለአርባ አምስት ቀናት በሚቆየው ስልጠና ላይ ለድሬዳዋና ከአዲስ አበባ ጨምሮ ከሁሉም ክልሎች የተወጣጡ የዩኒቨርሲቲ…

የፌደሬሽን ምክር ቤት ለክልሎች ለሚሰጠው የድጎማ በጀትን ግልጽ አሰራር ለመዘርጋት ጥናት እያደረገ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የፌደሬሽን ምክር ቤት ለክልሎች ለሚሰጠው የድጎማ በጀትን ግልጽ አሰራር ለመዘርጋት ጥናት እያደረገ መሆኑን አስታውቋል። ምክር ቤቱ አሁን ተግባራዊ ከተደረገው ጥቅል አላማ ካለው የድጎማ በጀት አሰራር በተጨማሪ የተመጣጠነ እድገት ለማምጣት ታሳቢ ያደረገ…

ኢትዮጵያና ጃፓን ለመንገድ ልማት 190 ሚሊየን ብር ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስትና የጃፓን መንግስት ለአስፋልት መንገድ ልማት የሚውል 190 ሚሊየን ብር የእርዳታ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዲኤታ ያስሚን ወሀብረቢና በኢትዮጵያ የጃፓን ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ኢቶ ታኮ…

ለትምህርት ሚኒስቴር 500 ሺህ ማስክና 11 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው የሙቀት መለኪያ መሳሪያዎች ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 18 ፣ 2013  (ኤፍ.ቢ.ሲ)  የቻይና የንግድ ምክር ቤት ለትምህርት ሚኒስቴር 500 ሺህ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭንብልና  11 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው የሙቀት መለኪያ መሳሪያዎችን ድጋፍ አድርጓል። የቻይና የንግድ ምክር ቤት ለትምህርት ሚኒስቴር የኮቪድ 19 መከላከያ…

ተጓዳኝ ህመም የሌለባቸውና በዕድሜ ወጣት የሆኑ ሰዎች በቫይረሱ ሕይወታቸው እያለፈ ነው-ዶክተር ውለታው ጫኔ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ተጓዳኝ ሕመም የሌለባቸውና በዕድሜ ወጣት የሆኑ ሰዎች በቫይረሱ ሕይወታቸው እያለፈ መሆኑን በሚሊኒየም የኮቪድ 19 ሕክምና ማዕከል ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ውለታው ጫኔ አስታወቁ። ቫይረሱ በራሱ ተጨማሪ ተጓዳኝ የጤና…

ኢትዮጵያ በድንበር ጉዳይ ከሱዳን ጋር የምትደራደረው በቅድሚያ የሱዳን ኃይል የያዘውን መሬት ሲለቅ ነው- አምባሳደር ዲና

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ በድንበር ጉዳይ ከሱዳን ጋር ለመደራደር በቅድሚያ የሱዳን ኃይል የያዘውን መሬት ሲለቅ መሆኑን አምባሳደር ዲና አስታወቁ፡፡ ኢትዮጵያ በድንበር ጉዳይ ከሱዳን ጋር የምትደራደረው በቅድሚያ የሱዳን የጦር ሃይል ድንበር አልፎ የያዘውን የኢትዮጵያ…

አቶ እርስቱ ይርዳ የ2013 ዓ.ም የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ሥራ በሀዲያ ዞን አስጀመሩ 

አዲስ አበባ ፣ ጥር 18 ፣ 2013  (ኤፍ.ቢ.ሲ)  የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ የ2013 ዓ.ም የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ሥራ በሀዲያ ዞን አስጀመሩ፡፡ የተፋሰስ ልማት ሥራውን በይፋ ያስጀመሩት  ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ ÷ለጎርፍ እና ለመሬት…

ሀዋሳ ከተማ ያላትን የተፈጥሮ ፀጋ በመጠቀም የነዋሪዎቿን ህይወት ለመለወጥ እየተሰሩ ያሉ ስራዎች ትልቅ ተስፋን የሚያሳድሩ ናቸው- ኢንጂነር አይሻ መሃመድ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሃመድ በሀዋሳ ከተማ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎችን ጎበኙ፡፡ ሚኒስትሯ በሀዋሳ ከተማ እየተገነባ ያለውን የሁለት ኪሎ ሜትር የጎርፍ ማስወገጃ፣በሀዋሳ እየተከናወኑ ያሉ…