ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ሀዲያ ሆሳዕናና ሀዋሳ ከተማ አቻ ተለያዩ Abrham Fekede Jan 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት ሀዲያ ሆሳዕናና ሀዋሳ ከተማ 0 ለ 0 በሆነ ውጤት ተለያዩ። የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ የተካሄደው በጅማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ነው፡፡ ፕሪምየር ሊጉን ፋሲል ከነማ በዘጠኝ ጨዋታዎች 22 ነጥብ በመያዝ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተጀመረው የሪፎርም ሥራ የሕገመንግስት የበላይነትና ሕገ መንግስታዊ ስርዓትን በተሻለ ለማስፈጸም ይረዳል – አቶ አደም ፋራህ Abrham Fekede Jan 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የተጀመረው የሪፎርም ሥራ የሕገ መንግስት የበላይነትና ሕገ መንግስታዊ ስርዓትን በተሻለ ለማስፈጸም እንደሚረዳ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ አፈ ጉባኤ አቶ አደም ፋራህ ይህንን ያሉት የፌዴራል፣ የክልልና ከተማ አስተዳድር…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ጥር 22 የሚቆይ የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር ክትባት ለልጃ ገረዶች መስጠት ተጀመረ Tibebu Kebede Jan 25, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዛሬ ጀምሮ እስከ ጥር 22 ቀን 2013 የሚቆይ የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር ክትባት ለልጃ ገረዶች መስጠት መጀመሩን የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ አስታወቀ። በዚህም በአዲስ አበባ ከ49 ሺህ በላይ ልጃ ገረዶች በትምህርት ቤቶች እና በጤና ተቋማት…
የሀገር ውስጥ ዜና ህብረተሰቡ በማህበራዊ ሚዲያ የሚለቀቁ መረጃዎችን ትክክለኛነት በጥንቃቄ ማጣራት ይኖርበታል- ብልፅግና ፓርቲ Abrham Fekede Jan 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህብረተሰቡ ማንኛውንም ጉዳይ አስመልክቶ በማህበራዊ ሚዲያ የሚለቀቁ መረጃዎችን ትክክለኛነት በጥንቃቄ ማጣራት ይኖርበታል አለ ብልፅግና ፓርቲ፡፡ ፓርቲው ባወጣው መግለጫ በአሁኑ ወቅት በመላው አለምም ሆነ በአገራችን በማህበራዊ ሚዲያዎች የሚሰራጩ ሃሰተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰባት ቤት አገው የፈረሰኞች ማኅበር 81ኛ የምስረታ በዓል ጥር 23 ይከበራል Abrham Fekede Jan 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰባት ቤት አገው የፈረሰኞች ማኅበር 81ኛ የምስረታ በዓልን ለማክበር ዝግጅት መጠናቀቁን የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም መምሪያ አስታወቀ፡፡ የምስረታ በዓሉም ጥር 23 ቀን 2013 ዓ.ም ይከበራል፡፡ በአድዋ ጦርነት ወቅት ለሀገራቸው…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የምርት መቀበያ መጋዘን ግንባታ በቴፒ ገንብቶ ማጠናቀቁን ገለጸ Abrham Fekede Jan 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ደረጃውን የጠበቀ የምርት መቀበያ መጋዘን ግንባታ በቴፒ ገንብቶ ማጠናቀቁን የገለጸ ሲሆን በኤሌክትሮኒክ ግብይትና ጨረታ 698 ተገበያዮችን ማሰልጠኑንም አስታወቀ፡፡ ምርት ገበያው ይህንን ያስታወቀው የ2013 በጀት ዓመት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሰሪና ሰራተኛ ዘርፍ ውጤታማ በመሆን የኢትዮጵያን ብልፅግና እውን ሊያደርግ ይገባል ተባለ Meseret Awoke Jan 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የግሉ ዘርፍ ሰራተኛውም ሆነ አሰሪም በተሰማራሩበት የሙያ ዘርፎች ውጤታማ በመሆን የኢትዮጵያን ብልፅግና እውን ሊያደርግ ይገባል ተብሏል፡፡ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የመንግስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት አስተባባሪ አቶ ጃንጥራር አባይ እና የአዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያና የሶማሌ ክልሎች የሠላምና የልማት የጋራ መድረክ እየተካሄደ ነው Abrham Fekede Jan 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያና የሶማሌ ክልሎች የሠላምና ልማት የጋራ መድረክ በአዲስ አበባ እያካሄዱ ነው። በመድረኩ የሁለቱ ክልሎች የአምስት ዓመት የልማት ዕቅድ ቀርቦ ውይይት የሚደረግበት ሲሆን ቀጣይ የስራ አቅጣጫዎችም ይቀመጣሉ ተብሎ ይጠበቃል። በውይይቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው አወቃቀር እንደ ሰው ልጅ አካል የበርካታ አካላት ድምር ውጤት ነው-ኢንጂነር አይሻ መሀመድ Meseret Demissu Jan 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢፌዲሪ ኮንስትራክሽን ስራዎች ተቆጣጣሪ ባለስልጣን የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ የህግ ማዕቀፍና አተገባበር ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት ከባለ-ድርሻ አካላት ጋር በሀዋሳ እያካሄደ ነው። ውይይቱ "ውጤታማ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ለኢትዮጵያ ብልፅግና"…
የሀገር ውስጥ ዜና ጆሴፍ ማጉፊሊ በታንዛኒያ የታሰሩ ኢትዮጵያውያን ከእስር ለመልቀቅ ወሰኑ Tibebu Kebede Jan 25, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የታንዛኒያው ፕሬዚዳንት ጆሴፍ ማጉፊሊ በሀራቸው የታሰሩ ኢትዮጵያውያን ክእስር ለመልቀቅ ከፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ጋር መስማማታቸውን ገለፁ። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ እና ፕሬዚዳንት ጆሴፍ ማጉፊሊ የሁለትዮሽ ውይይት ካደረጉ በኋላ በጋራ መግለጫ…